Monthly Archives: April 2015

በእስር ላይ የሚገኙ የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ መሪዎች ከምርጫው በፊት ውሳኔ አያገኙም ተባለ

ሚያዝያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከደህንነት ምንጮች የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው ሚያዚያ 30 ፣ 2007 ዓም ከፍተኛው ፍርድ ቤት በእነ አቶ አቡበክር አህመድ በተከሰሱት ላይ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ቢጠበቅም፣ ከደህንነት መስሪያ ቤት በተሰጠትእዛዝ፣ ውሳኔው ከምርጫው በፊት አይሰጥም። … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

መሰቦ ስሚንቶ ለአባይ ግድብ ስሚንቶ ማቅረቡን ማቋረጡ ተሰማ

ሚያዝያ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የህወሃት የልማት ድርጅት ፣ ኢፈርት ንብረት የሆነው መሶቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ላለፉት ሶስት አመተት  ያለተቀናቃኝ በከፍተኛ ዋጋ ለአባይ ግድብ ስሚንቶ ሲያቀርብ ከቆየ በሁዋላ ፣ ስራውን አቋርጧል። የአባይ ግድብ ግንባታ የኢኮኖሚ አዋጭነት ጥናት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የመተማ ነዋሪዎች በመዋጮ መማረራቸውን ገለጹ

ሚያዝያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመተማ ዮሃንስ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የቀበሌ አስተዳዳሪዎች እና የከተማዋ ፍትህና ጸጥታ ጉዳይ አመራሮች የመሳሪያ ፈቃድ የሚያወጡትን ነዋሪዎች፣ ለመሳሪያ ፈቃድ 260 ብር ፣ ለግዳጅ ቦንድ ግዢ 1 ሺህ ብር እንዲሁም ለቀበሌ መታወቂያ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ግብፅ፤ በምስራቅ ሊቢያ የሚገኘውን የአይ.ኤስ.አይ.ኤስ መቀመጫ ለመደምሰስ ዝግጅቷን አጠናቀቀች

የግብፅ መንግስት በምስራቃዊ ሊቢያ ዴርና ከተማ የከተመውን አይ.ኤስ.አይ.ኤስ አሸባሪ ኃይል ለመደምሰስ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የወታደራዊና የደህንነት መረጃዎችን በማጠናከር የሚዘግበው ዴብካ ፋይል ድረ ገጽ ይፋ አደረገ። ግብፅ ከፍተኛ መጠን ያለው የምድር ጦር እና አየር ሃይሏን በማቀናጀት በምስራቅ ሊቢያ የሚገኘውን የአይ.ኤስ.አይ.ኤስ አሸባሪ ኃይል … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የ23ኛ ክፍለጦር፤ 1ኛ ሬጅመንት የፋይናንስ ሰራተኞች ገንዘብ እየያዙ በመጥፋት ላይ ናቸው

የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው በኢህአዴግ ስርዓት የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ እምነት ያጡ የ23ኛ ክፍለጦር፤ 1ኛ ሬጅመንት የፋይናንስ ሰራተኞች ገንዘብ እየያዙ በመጥፋት ላይ እንደሚገኙ ተገለፀ። በማዕከላዊ እዝ የ23ኛ ክፍለ ጦር አባላት ለበዓል ማክበሪያ እየተባለ ከነፍስ ወከፍ ወታደር 87 ብር ያለፍላጎታቸው እንደተቆረጠባቸው የገለጸው መረጃው … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ፖሊስ በ‹‹በሁከትና ብጥብጥ›› ተጠርጣሪዎች ላይ ሦስት መዝገብ አደራጅቻለሁ አለ •እነ ወይንሸት ለሁለተኛ ጊዜ 6 ቀን ተቀጥሮባቸዋል

እነ ወይንሸት ለሁለተኛ ጊዜ 6 ቀን ተቀጥሮባቸዋል •‹‹ወይንሸት ከአሁን በፊትም ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ጋር ስታሸብር ነበር›› ፖሊስ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሚያዝያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስ ሊቢያ በሚገኙ ንጹሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ የሽብር ድርጊት ለማውገዝ ጠርቶት በነበረው ሰልፍ ላይ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ላይ የሚፈፀመው ድብደባ ቀጥሏል

ነገረ ኢትዮጵያ ምርጫውን ተከትሎ በሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ላይ የሚፈፀመው ድብደባ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጾአል፡፡ ትናንት ሚያዝያ 21/ 2007 ዓ.ም በምስራቅ ጎጃም ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ፀኃፊ የሆነው አቶ ሳሙኤል አወቀ በደህንነቶች ከፍተኛ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment