ብአዴንና ኦሕዴድ ሊቀመንበሮቻቸውን መረጡ

tplf (1)

ብአዴንና ኦሕዴድ ሰሞኑን ባካሄዱዋቸው ጉባዔዎቻቸው ሊቀ መንበሮቻቸውንና ምክትል ሊቀመንበሮቻቸውን መረጡ፡፡

ከነሐሴ 17 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው 11ኛው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ድርጅታዊ ጉባዔ አቶ ደመቀ መኮንን በድጋሚ የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ ሲመርጥ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡

ANDMጉባዔው ከዚህ በተጨማሪም ዘጠኝ የኢሕአዴግ የሥራ አስፈጻሚ አባላትንና 13 የብአዴን ሥራ አስፈጻሚ አባላትን ምርጫም አከናውኗል፡፡
በዚህም መሠረት አቶ ደመቀ መኮንን፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ አቶ ዓለምነው መኮንን፣ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም፣ አቶ ተስፋዬ ጌታቸው፣ ዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ አቶ አህመድ አብተው፣ አቶ ከበደ ጫኔና አቶ ካሳ ተክለ ብርሃን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ሆነው የተመረጡትን ጨምቶ አቶ ተፈራ ደርበው፣ አቶ ጌታቸው ጀምበር፣ አቶ ለገሰ ቱሉና ዝማም አሰፋ ደግሞ የብአዴን ሥራ አስፈጻሚ አባል ሆነው ተመርጠዋል፡፡

ca277_OPDOየኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) አቶ ሙክታር ከድርን በሊቀመንበርነት፣ ወ/ሮ አስቴር ማሞን በምክትል ሊቀመንበርነት መርጧል፡፡ በተጨማሪም 81 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትና 15 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ተመርጠዋል፡፡

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s