የወያኔ ሰራዊት ከደቡብ ምስራቅ ወደ ሰሜን ተጠራ።

ሌ/ጄኔራል አብረሃ ወ/ማርያም የሚመራዉ የምስራቅ ኮከብ እየተባለ የሚጠራዉ ሰራዊት ብርጌዶችንና እግረኞችን ከፍሎ ወደ ሰሜን እዝ እንዲያዘዋዉር በመከላከያ ሚኒስቴር በኩል ቢጠየቅም።
የሐይል መመናመን ያጋጥመኛል፣
የኦጋዴን ነጻ አዉጭ ሐይል ባጠቃቸዉ በተለያየ ወቅቶች እና በተሰዉብን መከላከያ አባላት ምትክም ተለዋጭ አልመጣልኝም፣
በማለት ሪፖርት ማድረጉን ከወታደራዊ ደህንነት ክፍል የወጣ መረጃ አመለከት።
ሰሰሜኑ በኩል የሐይል ማጠናከሩን እያበረታ የሚገኘዉ ወያኔ ሌሎች ክልል ላይ የሚገኙ ወታደራዊ የመከላከል ብቃቶችን አመናምኖ የሰሜኑን እዝ ቢያጠናክርም የሰሜኑ እዝ የመከላከያ ሰራዊት በመክዳትና በመሰወር እንዲሁም አዛዦች ላይ እርምጃ እየወሰደ እራሱን በማጥፋት እያደረገ ያለዉን ዉርጅብኝ ለመቋቋ ባለመቻሉ ጉዳዩም ወደ ሌሎች ክልሎች እንዳይዛመት ለማድረግ የሰሜኑ እዝ አባላት ወደ የትም ክልል እንዳይዘዋወሩ በዉስጥ ደህንነት አሰራር ታግዷል።
በተለይም የአማራና የኦሮሞ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረዉ ይህ ዉስጣዊ እግድ ወደ ከፋ ደረጃ ሊሸጋገር ይችላል ሲሉ መረጃዉን የላኩልን አካል ተናግረዋል።
ድል ለኢትይኦጵያ ህዝብ

Gudish Weyane's photo.
Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s