Monthly Archives: December 2015

የኣባይ ግድብ ኣደጋ እንደሚደርስበት ባለሙያዎች ገለጹ

ግድቡ የተሰራበት ቦታ ከፍተኛ ሙቀት ስላለበት ግድቡ በግንባታ ሂደትላይ እያለ ውሃ መያዝ ካልጀመረ ያለምንም ሞያውያን ማማከር ወያኔዎች ለጥቅማቸው ሲሉ ብቻ ለግብጽ መንግስት ግድቡ ውሃ እንዳይዝ መፈረማቸው እዛው ግድቡ ላይ የተሰማሩት ባለሙያዎች ብቻ ሳይሆን የፕሮጀክቱ ሃላፊ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ይህንን ኣረጋግጧል። … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

“ደሞዝ የከፈለ ማዘዝ ይችላል” የሚለው አባባል በፖለቲካ ይሰራል – ግርማ ሞገስ

እንደ ሰላማዊ ትግል ተማሪ ከህዳር ወር መጀመሪያ ግድም አንስቶ እስከ ታህሳስ ወር አጋማሽ 2008 ድረስ የተካሄደውን የኦሮሚያ ተማሪዎች ሰላማዊ ትግል በቅርብ ስከታተል ነበር። የሰላማዊ ትግሉ መልዕክት “የኦሮሚያን መሬት አስመልክቶ የፌደራል እና የክልል መንግስት የወጠናችሁትን እቅድ እናውቃለን ። እኛ ለእቅዳችሁ ትብብር … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የዮናታን ቤተሰቦች ማዕከላዊን ሊከሱ ነው

የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ ዮናታን ተሥፋዬ ከተያዘበት ቀን ጀምሮ ፍርድ ቤት ባለመቅረቡ፣ በወዳጅ ዘመዶቹ መጠየቅ አለመቻሉና ጠበቃ እንዲያማክር ባለመደረጉ ጭንቀት ውስጥ የገቡት ቤተሠቦቹ ሃፒየስ ኮርፐስን (አካልን ነጻ የማውጣት መብትን በመጠቀም) የዮናታንን አካላዊ እንቅስቃሴ የገደበውን ማዕከላዊን ለመክሰስ መዘጋጀታቸው ተሰምቷል፡፡ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ኦቦ በቀለ ነጋ ዛሬ በህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ በሚመራው ጉጀሌ የመንግስት ደህንነቶች የደረሰባቸውን ድብደባና ዛቻውን በፁሁፍ ለኢትዮዽያ ህዝብ ይፋ አደረጉ

ወዳጆቼ ዛሬ ማለዳ ወደ ስራ እያመራሁ ሲቪል የለበሱ 4 ሰዎች ስሜን ጠርተው ሰላምታ ካቀረቡልኝ በኋላ ፖሊሶች መሆናቸውን ነግረውኝ እኔን ካስቆሙበት ቦታ አጠገብ ወደሚገኘው መኪናቸው እንድገባ ጠየቁኝ።ፈቃደኛ አለመሆኔን ስነግራቸውም እጆቼን ይዘው እየጎተቱኝ በመኪናቸው የኋላ መቀመጫ ላይ እንድቀመጥ አድርገውኝ መንዳት ጀመሩ ። … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝደንት ከፍተኛ አማካሪ ወንድም በህወሀት ወታደሮች ተገደሉ።

አቶ ዱጉማ እሬሶ የቶ ሙክታር ከዲር ከፍተኛ አማካሪ እና የከልሉ ‘የልማት ተቋማት ቢሮ’ ሃላፊ ናቸው። ወንድማቸው መ/ር አዱኛ በሆሮ ጉዱሩ ዞን ጃርዴጋ ወረዳ አሊቦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ምክትል ዳይሬክተር ነበሩ። ትላንት ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ በጀመሩ ጊዜ ወታደሮች አንድ ተማሪ ተኩሰው … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ወደ መሀል ሰብሰብ እንበል (ዳኛቸው ቢያድግልኝ)

ዳኛቸው ቢያድግልኝ አመታቱ እየገሰገሱ ይሆናል ያላልነው ሆኖ ሩብ ምዕተ ዐመት በጎጠኞችና አልጠግብ ባይ ምንደኞች እየተረገጥን አገራችንም እየተቆራረሰች ዛሬ ያለንበት ደርሰናል። እንደዝናር ታጥቀው የገቡትን የኢትዮጵያዊነት ጥላቻ በጎጥ በጎጥ አዳርሰውን በንቀትና በእብሪት ተሞልተው አጥንት ዘልቆ የሚገባ ስድብ ይሰድቡናል። እኛም የሰደቡንን መልሰን እራሳችንን … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ወያኔ ሀገራችንን ቆርሶ ለሱዳን ሊሰጥ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተነሥ!!!

የወያኔ ባለሥልጣናት በሰነድ ደረጃ ከዓመታት በፊት ለሱዳን ስለሰጡት በተግባር መሬት ላይ ደግሞ ሰሞኑን ሊያስረክቡት ሽር ጉድ እያሉበት ስላለው ጉዳይ በተለያዩ የብዙኃን መገናኛዎች ሲጠየቁ “ይሄንን ፈጥረው የሚያወሩት ግርግር ፈጥረው የራሳቸውን ጥቅም ማስጠበቅ የፈለጉ ቡድኖች ናቸው፤ ከእኛ ጋ ጭራሽም በአጀንዳ ደረጃም እንኳን … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment