ሰበር ዜና በትግራይ ክልል ዉስጥ ሽብር ነግሷል

Gudish Weyane's photo.

በመንግስት ተቋማትና በወያኔ ባለስልጣናት ላይ አደጋ ሊደርስ ይችላል የሚል ወጥረት ከመነሳቱ ባሻገር በመቕለ ነዋሪ የነበረ የአባይ ወልዱ ጥበቃ አባል ላይ ግድያ ተፈጽሟል። ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚመራዉ መንግስት በትግራይ ዙሪያ የሚኖሩ ወይም በተለያየ ምክንያት የሚንቀሳቀሱ የአማራ ተወላጆች በቁጥጥር ስር እንዲዉሉና ወደመጡበት እንዲመለሱ የሚጠረጠሩትም እንዲታሰሩ የክልሉ ደህንነት ተብዬ መረጃ ቢሮ የዉስጥ ትእዛዝ በማዉጣቱ የአማራና የሌላ ብሔር ተናጋሪዎች እየታደኑ ይገኛሉ። ወደ ትግራይ መዉጫና መግቢያ ኬላዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ሲሆን ትግሬ ያልሆኑ ግለሰቦች ወደ መጡበት እንዲመለሱ እየተገደዱ ነዉ።
በአባይ ግድብ ምክንያት የብረታ ብረት ዉጤቶችን ለግድቡ በማቅረብ ሰበብ ወደ ወደር የለሽ ሌብነት ደረጃ እየተሸጋገሩ የመጡ የመስፍን ኢንጂነሪንግና የመሶበ ሲሚንቶ ፋብሪካዎች ላይ የሚሰሩ አማራዎች በስዉር እየተጠበቁ እንደሚገኙ የጠቀሰዉ ታማኝ ምንጫችን በነዚህና በመሳሰሉት የህዝባዊ ወያኔ ትግራይ ሐርነት ንብረቶች ላይ አደጋም ሊደርስ ይችላል የሚል ስጋት ላይ መደቁን ለማረጋገጥ ተችሏል።
እንዚህ በፎቶ የቀረቡት ከህዝብ የተዘረፉ የትግራይ ድርጅቶች ናቸዉ!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! ! ሞት ለህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ! !

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s