የኦሮምያ ክልል ፕረዚዳንት ሙክታር ከደር በህወሓት የደህንነት ሰዎች አይነ ቁራኛ ጥበቃ ውስጥ ገብተዋል።

Serkalem Getahun's photo.

የኦሮምያ ክልል ፕረዚዳንት ሙክታር ከደር በህወሓት የደህንነት ሰዎች አይነ ቁራኛ ጥበቃ ውስጥ ገብተዋል። ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልካቸው በደህንነት ሀይሎች ተወስዶ ከነማን ጋር የስልክ ንግግር እና የመልክት ልውውጥ እንደአደረጉ እየተመረመረ ነው። ሁሉም የኦሮምያ መንግስት ባለስልጣናት ከፌደራል መንግስት ባለሥልጣናት ጋር ስብሰባ ሲገቡ የሞባይል ስልካቸው ኪሳቸው እየተፈተሸ ይቀማሉ። ከስብሰባ ሲወጡ ይመለስላቸዋል። ድምፅ ቀርፀው ለኢሳትና ለኦሚኒ እንዳይሰጡ ለማገድ መሆኑ ነው።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s