በምዕራብ ሸዋ የተለያዩ መንደሮች ከ100, 000 ሕዝብ በላይ ለተቃውሞ አደባባይ ወጣ – ፎቶዎች ይናገራሉ

በምዕራብ ሸዋ በጊንዶ ከተማና በአካባቢዋ የሚገኙ መንደሮች በአጠቃላይ ከ100 ሺህ ህዝብ በላይ ወጥቶ ስርዓቱን በመቃወም ላይ ይገኛል:: ዛሬ ዴሴምበር 12, 2015 የተደረገውን ተቃውሞ ትላልቅ እናት እና አባቶች ሳይቀሩ ተቀላቅለውታል::

በጊንዶ ከተማ የተለያዩ ቃጠሎች በየአደባባዩ እየታዩ ሲሆን የአጋዚ ጦር አካባቢውን በሁለት አቅጣጫ እንደከበበው የተገኘው መረጃ ይጠቁማል:: ቀጣይ ፎቶዎች ይናገራሉ::

ከዚህ ቀደም በነበረው የዘ-ሐበሻ ዜና በጅማ ከተማ የተፈጠረው ተቃውሞ አሁንም እንዳልበረደ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ::

በባሌ ደንበል ታውን የተነሳው ተቃውሞም እንደቀጠለ ነው::

Ginbo mom

gGinbo

Ginbo 1

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s