መንግስት በምዕራብ ሸዋና በደቡብ ም ዕራብ ሸዋ ዛሬ ብቻ 25 ሰዎች ገደለ

በኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ የተለያዩ ቦታዎች የተነሳው የሕዝብ ቁጣ አሁንም እንደቀጠለ ነው:: ዛሬ ብቻ በም ዕራብ ሸዋና በደቡብ ምዕራብ ሸዋ 25 ሰዎችን መንግስት መግደሉ ተሰማ::

አንደኛ ወሩን ያስቆጠረው የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በርትቶ በቀጠለበት በዚህ ሰዓት በዛሬው ዕለት የመንግስት ወታደሮች በተጠቀሱት ሁለት ቦታዎች ብቻ 25 ሰዎችን መግደላቸው የሕዝቡን ቁጣ ይበልጥ እንዲያይል እነሚያደርገው ተገልጿል::

በአሁኑ ወቅት የኦሮሞ ክልልን ይመሩ የነበሩ ባለስልጣናት ሁሉ ምንም ዓይነት አመራር እንዳይሰጡ ከመደረጉም በላይ ከደህነነት መስሪያ ቤትና ከመከላከያ በተውጣጣ ኮማንድ ፖስት ክልሉ እንዲተዳደር እየተደረገ ይገኛል::
ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመለሳለን::

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s