“ትግሉን ከዳር ለማድረስ የጋራ አመራር የሚኖርበትን ሁኔታ እየተወያየንበት ነው” – ጃዋር መሀመድ ልዩ ቃለምልልስ ከሕብር ራድዮ ጋር

Jawar Mohamed

አክቲቭስት ጃዋር መሐመድ ከላስቬጋስ ከተማ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚሰራጨው ሕብር ራድዮ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ በሰሞኑ የኦሮሞ ተማሪዎች ባነሱት የመብት ጥያቄና በየከተማው እየተቀጣጠለ በሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ዙሪያ ቃለ ምልልስ አደረገ:: “ትግሉን ከዳር ለማድረስ ሁሉንም ወገን ያሳተፈ የጋራ አመራር የሚኖርበተን ሁኔታ እየተወያየንበት ነው” ብሏል::

ሙሉውን ቃለምልልስ በላስቬጋስ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ማዳመጥ ይቻላል:: ቃለምልልሱ ካመለጣችሁ ከሰዓታት በኋላ ሙሉን በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ላይ እንቀዋለን::

በአሜሪካና ካናዳ ለምትኖሩ በ712 -432-8451
በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140
በአውስትራሊያ 0280725172 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል።

ከጃዋር በተጨማሪ ጋዜጠኛና አክቲቭስት ሳዲቅ አህመድም በሕብር ራድዮ ላይ ታገኙታላችሁ:: ሳዲቅ በወቅቱ ትግል ዙሪያ “ኢትዮጵያውያን ይህ ወርቃማ ጊዜ እንዳያልፈን መተባበር አለብን” ሲል ጥሪውን አቅርቧል::

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s