በአዋሳ እና በሻሸመኔ በእኩለ ቀን በአማራ ዴሞክራሲዊ ሃይል( አዴሃን) የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች እና ፖስተሮች ተጥለቀለቀች

የአዴሃን ዋነኛ አላማ የሚያስረዳና ለትግል የሚቀሰቅስ ፁሁፎች
በአዋሳ በሰፈረ ሰላም: ገብሬል: ዋርካ :ፒያሳ: አላሙራ: አቶቴ ሞቢል አረብ ሰፈረ እና በማስታወቂያ ቦርዶች በሻሸመኔ ሰማኒያ አንድ ሰፈር አሮጌ መነሃሪያ አዲሱ መነሃሪያ ሞቢል ሰፈር በበቂ ሁኔታ ተሰራጭተዋል:: የህወሃት መንግስት አጥብቂኝ ዉስጥ በመዉደቁ ህዝባዊ አንድነት አጠናክረን በአጭር ጊዜ ልናስወግደዉ ይገባል:: በተጨማሪም ንቅናቅዉን በመቀላቀል እና በመደገፍ ፀረ ወያኔ ትግሉን በማፋጠን ነፃነታችን እንጎናፀፍ ሲል ጥሪ አቅርቧል:: ንቅናቄዉ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ላይ መሆኑን አዉስቷል::

Netsanet Beqalu Mannet's photo.
Netsanet Beqalu Mannet's photo.

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s