የአርበኞች‬ ግንቦት 7 ሰራዊት በህወሓት ጦር ኃይል ላይ ባደረሰው ጉዳት የሸዲ ሆስፒታል በቁስለኞች መጥለቅለቁንና በርካታ አስከሬኖች ሲቀበሩ መመልከታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ፡፡

የአርበኞች‬ ግንቦት 7 ሰራዊት መተማ አካባቢ በአንድ ግንባር ላይ ብቻ በህወሓት ጦር ኃይል ላይ በፈፀመው ጥቃት የሸዲ ሆስፒታል በቁስለኞች መጥለቅለቁንና በርካታ አስከሬኖች ሲቀበሩ መመልከታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ፡፡

ከማክሰኞ ዕለቱ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጥቃት በኋላ የሸዲ ሆስፒታል በቁስለኛ ወታደሮች ተሞልቶ ሲቪሎች እንዳይገቡ መከልከላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡
የሆስፒታሉ ምንጮቻችን እንደገለፁት እስከ ትናንትና ድረስ ከ40 በላይ ቁስለኞች ወደ ሆስፒታሉ እንደገቡና የቁስለኞች ቁጥር ቢያንስ በየአንድ ሰዓት ልዩነት እየጨመረ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡
አንድ የሸዲ ነዋሪ ከየቦታው የተለቃቀሙ ከ26 በላይ አስከሬኖች ሲቀበሩ መመልከቱን መስክሯል፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በአካባቢው ሰፍሮ በሚገኝ የህወሓት ጦር ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ መውሰድ ከጀመረ በኋላ 36 አውቶብስ ሙሉ ፌደራል ፖሊስ በመተማና በዙሪያዋ ተራግፏል፡፡

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s