የአቡነ እንጦስ በኖርዌይ ቆይታ ሃይማኖታዊ ወይንስ ፖለቲካዊ ተልዕኮ?

Abune E

” በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው” ዮሐ ምዕ 10፣1

በለንደን

በማበጣበጥ የተባረሩት አቡነ እንጦስ ኖርዌይ ምእመንን ለመከፋፈል ገብተዋል ፤አስቸካይ እርምጃ የሚጠይቅ ጉዳይ ነውና አንብበው በንቃት ተሳተፉ!!!

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕ10፣ቁጥር 1 ላይ ”እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው” ዮሐ ምዕ 10፣1 ብሎ አስተምሮናል።ይህ ቃል የሚያስተምረን ትልቅ ቁም ነገር አለ።በሃይማኖታዊ ተግባር ላይ የተሰማሩ የሚመስሉ ነገር ግን ተግባራቸው የቆሙለትን የዘር ዘውግ ወይንም የንዋይ ጥማት ለማርካት ብቻ የሚፈልጉ አባት ያልሆኑ ነገር ግን በአባትነት ስም ቤተ ክርስቲያንን የሚያምሱ እንደሚነሱ ሲነግረን እነኝህ ሌባ ወንበዴ እንደሚባሉ እራሱ ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮናል።

[ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s