ሕዝቤን ልቀቅ «… እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ … ሕዝቤን ልቀቅ» – ሰዋስው ስለሺ ዮሐነሰን

justice

ፈሪሐ እግዚአብሔር የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ አንገቱን ደፍቶ ፣ በሚደርስበት መከራ ሁሉ፣ ጠግቦ በላዩ ላይ በሚየገሳው እና፣ ደርሶ የስራ መስክ በየቦታው የከፈተለት ይመስል «ሰርተህ አትበላም ወይ?» እያለ በላዩ ላይ በሚመጻደቀው መንገደኛ ላይ በደል ከመፈጸም ይልቅ፣ እንገቱን ደፍቶ፣ መናኛ ብጣሽ ጨርቅ መሬት ላይ አነጥፎ፣ «ስለ እግዚአብሔር የምበላው ያጣሁ የናንተው ቢጤ ነኝ ተመጽወቱኝ?» እያለ ድምፁን አሰምቶ ለመለመን እንኩዋን እፍረት ይዞት፣ ላላፈ ለአገደመው ሁሉ አንገቱን አቀርቅሮ እጁን እየዘረጋ ፣ ትርፍራፊ ተጥሎለት ጉሮሮውን እንዳያሙዋሽ እንኩዋ፣ የከተማዋን ገጽታ ያበላሻል ተብሎ በቆመጥ እና በሰደፍ እየተሳደደ፣ ለመለመን ያልቻለ፣ ስለ ችግሩ ለ—-

[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s