ሰበር ዜና!! . . . ሐገር መስጠቱ ለሶማሌም ሊቀጥል ነዉ

ወንበዴዉ የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን መስጠቱን በፓርላማዉ ላይ በአሻንጉሊቱ ጠ/ ሚኒስቴር ተብዬ ባረጋገጠ ማግስት አሳዛኙ ኢትይጵያን የማጥፋት ዘመሻዉ ወደ ሶማሌያ መዛመቱን ታማኝ ምንጮች በቁጭት እየገለጹ ይገኛሉ።
እ.ኤ.አ በ 1977 እና 1978 አመተ ምሀረት ኢትዮጵያን ተሻግሮ ወረራ ፈጽሞ የነበረዉን በሲያድ ባሬ የተመራዉን ሰላሳ አምስት ሺ 35.000 ጦር ሰራዊት እይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ የመለሰዉ ጀግናዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና አየር ሐይላችን ዛሬ ባላወቀዉና ባልገመተዉ መልኩ ያ የወገኖቻችን ደም የፈሰሰበትንና የተከበረዉን ዳር ድንበር መልሶ ለሶማሌ ለመስጠት ዉስጣዊ ደባ እየተደረገበት ይገኛል።
ምንጮች እነደጠቆሙት ከሰሞኑ ከሶማሌያ ፌደራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የመከረዉ በሰላም ማስከበር ስም በዚያዉ የሚገኘዉ ክንፍ በኢትዮጵያ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ ስለተባሉት ቦታዎች የተወያየ ሲሆን የሰላም ማስከበሩ ስራ በማጠናቀቁ በኩል የሚፈለገዉን መሰዋትነት ከፍሎ ሶማሌን ወደ ቀድሞዋ ጠንካራነቷ መመለሱ ቅድሚያ የሚሰጠዉ ነዉ ካለ ወዲህ ስለ ኦጋድንና ሶማሌያ የኔ ናቸዉ ብላ ስለምታስባቸዉ ቦታዎች መክሯል።
ኢትይጵያን የማጥፋት ዘመቻዉን አጥናክሮ የተያያዘዉ የትግራዩ ነጻ አዉጭ በዚህ ጉዳይ ላይ በዚያዉ በሶማሌያ ከሚገኙ ከአንዳንድ አመራሮች ጋር አለመግባባት በመፈጠሩ ምክንያት ወታደሩን ያሳምጻሉ የተባሉትና ስብሰባዉ ላይ ጠንካራ ተቃዉሞ ያሰሙያ ተቆርቋሪዎችን በዝዉዉር ሰበብ በሄሊኮፍተር ጭኖ ወደ ኢትዮጵያ የመለሳቸዉ ሲሆን እስካሁን የደረሱበት አልታወቀም።
ድል ለኢትጵያ ህዝብ!!
ጉድሽ ወያኔ

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s