በዲላ ዩኒቨርሲቲ ቦምብ ፈነዳ | ተማሪዎች ሞቱ

 

የኦሮሞ ተማሪዎች ጥያቄ በድጋሚ በተለያዩ ከተሞች በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት ዛሬ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ቦምብ መፈንዳቱ ተሰማ:: ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ዘ-ሐበሻ ተማሪዎችን በማነጋገር ባጠናቀረችው ዘገባ እስካሁን ከ4 ተማሪዎች በላይ በዚህ የቦምብ ጥቃት የተነሳ መሞታቸው ታውቋል:: እንደዜና ምንጮቻችን ገለጻ ከሆነ በዩኒቨርሲቲው በደረሰው የቦምብ አደጋ የሞቱት ተማሪዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል::

ወደ 15 የሚጠጉ ተማሪዎች ከባድ እና ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው የገለጹት የዘ-ሐበሻ ምንጮች በዲላ ሆስፒታል እየታከሙ እንደሚገኙም አስታውቀዋል::

ለዚህ የቦምብ ጥቃት ሃላፊነቱን የወሰደ አካል የለም::

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s