በሐዋሳ ለ6ኛ ግዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

Awasa Ketema

በአዋሳ ለ3 ጊዜያት የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር:: ዛሬ ከአዋሳ አካባቢ ያነጋገርናቸው ወገኖች እንደገለጹልን ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ በ24 ሰዓታት ውስጥ ለ6ኛ ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጡ ተከስቷል::

ይህ ዜና ከተጠናከረበት 20 ደቂቃ በፊት ለ6ኛ ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጡን ያስታወቁት ዘ-ሐበሻ ያነጋገረቻቸው ወገኖች በደረሰው አደጋ በርካታ ወገኖች ወደ ሆስፒታል እንደተወሰዱ… በፎቅ ላይ የሚኖሩ ወገኖችም ወደ ምድር መወረዳቸውን ነግረውናል::

በሐዋሳ ነዋሪው በከፍተኛ ሁኔታ ተደናግጦ ይገኛል::

ለሐዋሳ እንጸልይ!

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s