በአዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች ግድግዳዎች ላይ የተቃውሞ ጽሑፎች ተጽፈው አደሩ

በአዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች በሚገኙ ግድግድዎች ላይ በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት የሚቃወሙና ጥያቄም የሚጠይቁ መፈክሮች ተጽፈው አደሩ:: በተለይ መንግስት ያሰራቸውን የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትን ፍርድ የሚቃወም; በሃገሪቱ በተቃዋሚዎች ላይ የሚሰጡ ፖለቲካዊ ፍርዶችን የሚቃወሙ; በኦሮሞ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ የሚያወግዙና ሌሎችም መፈክሮች በትላልቁ በግድግዳዎች ላይ ተጽፈው አድረዋል::

ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ መንገዶች ተቃውሟቸውን በስርዓቱ ላይ ቢያሰሙም በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የሕዝቡን ጥያቄ ወደ ጆሮ ዳባ ልበስ በሚል አሁንም በርካታ ጋዜጠኞችን; የሃይማኖት መሪዎችን; የፖለቲካ ሰዎችን አስሮ በማሰቃየት እንዲሁም በመግደልም ላይ ይገኛል::

በአዲስ አበባ ግድግዳዎች ላይ ተጽፈው ያደሩ ተቃውሞዎችን በፎቶ ይመልከቱ::
addis ababa 3addis ababaaddis ababa1addis ababa2

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s