እውነቱን ማወቅ ለሚፈልግ‬ – Yidnekachew Kebede – ሰማያዊ ፓርቲ

እውነቱን ማወቅ ለሚፈልግ – Yidnekachew Kebede – ሰማያዊ ፓርቲ – ክፍል አንድ

ከቀናት በፊት በፓርቲያችን ውስጣዊ ጉዳይ ለመነጋገር ከኢ/ር ይልቃል ጋር ከቢሮ ውጪ ተገናኝተን ለመነጋገር ችለናል፡፡በዚህ አጋጣሚ እየሆነ ያለወ ነገር ዳር ቆሞ ከመመልከት ይልቅ በመነጋገር መፍትሔ ማምጣት ይቻላል የሚል ጽኑ እምነት ያለው፣በኢትዮጵያ የፖለቲካ ተሳትፎ እረጅም እድሜ የስቆጠረው ምርጥ ጓዳችን ግርማ በቀለ ፣የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል፡፡ከኢ/ር ይልቃል ጋር በፓርቲያችን ውስጣዊ ችግሮቻችን ዙሪያ ሰፊ ውይይቶችን አድርገናል፣እኔም እሱ በጋራ የፓርቲያችን ውስጣዊ ችግሮች ምንድናቸው ? በማለት ለመለየት ጥረት አድርገናል ፣በሰማያዊ ውስጥ ለተፈጠረው ችግር እና እሱን ተከትሎት ለመጣው ውጤት ፣የሚያለያይ እና አንድ የሚያደርገን ሃሳብ እንደለን በውይይይታችን ያገኘነው ግባት ነበር፡፡
http://www.mereja.com/amharic/481867

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s