በጋምቤላ በኑዌር እና በአኝዋኮች መካከል በተፈጠረ ግጭት 6 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ

በጋምቤላ ከተማ በኑዌሮች እና በአኝዋኮች መካከል በተነሳ ደም ያፋሰሰ ግጭት የ6 ሕይወት ማለፉን የዘ-ሐበሻ የዜና ምንጮች ከስፍራው ዘገቡ::

ባለፈው ሳምንት አንድ ሰው መሞቱን ተከትሎ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ በተከሰተው ግጭት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች እንደቆሰሉ ምንጮቻችን ዘግበዋል::

በሁለቱ ብሔረሰብ ግጭቶች በስተጀርባ የሕወሓት እጅ እንዳለበት የሚጠቅሱ የፖለቲካ አክቲቭስቶች በተለይ የአኝዋክ አክቲቭስቶች ከኑዌር ማህበረሰብ በስተጀርባ ሕወሓት እንዳለበትና ጠመንጃ እንዳስታጠቃቸው ይከሳሉ::

ተጨማሪ መረጃዎችን ዘ-ሐበሻ ይዛ ትመለሳለች::

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s