የአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ከመሸ ዩኒቨርሲቲው እንዲዘጋ ለመጠየቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

የአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ከመሸ ዩኒቨርሲቲው እንዲዘጋ እና ወደየቤታቸው እንዲበተኑ ለመጠየቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበረ።

ፌደራል ፓሊስ እንደተለመደው በዱላ እና ወደ ሰማይ በመተኮስ ሰልፉን ለመበተን የሞከረ ቢሆንም አልተሳካም። ሰልፉን ተከትሎም የአዋሳ
ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ከመሸ ወደ ግቢው በመምጣት ትምህርት ለ15 ቀን መዘጋቱን እና ተማሪዎች ወደየቤታቸው መሄድ
እንደሚችሉ ገልፆላቸዋል። መንግስት በሚዲያ በህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት የለም ቢልም ከትናንት በስቲያ ብሎክ
306 በመሬት መንቀጥቀጡ ወቅት በተፈጠረ የኤሌክትሪክ መስመር ችግር በእሳት ሲያያዝ ህይወቷን ለማትረፍ ከ3ኛ ፎቅ የዘለለች
ተማሪ እንዲሁም የመሬት መንቀጥቀጡ በተከሰተ የመጀመሪያ ቀን የላይብረሪው ኮርኒስ ከወደቀባቸው እና በህክምና ይረዱ ከነበሩ ተማሪዎች መካከል የጋምቤላ ክልል
ተወላጅ የሆነ ተማሪ መሞታቸውን ተማሪዎቹ ይናገራሉ።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s