በቤተመንግስት አቅራቢያ በሚገኘው በፍልውሃ ተውፊቅ መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ተካሄደ

bbn

(ቢቢኤን) በቤተመንግስት አቅራቢያ በሚገኘው በፍልውሃ ተውፊቅ መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ተካሄደ::
ኢትዪጲያዊያን ሙስሊሞች በድምጻችን ይሰማ የሚስጥ ጥሪ የሚያደርጉትን ተከታታይ ተቃውሞ አጠናክረው የቀጠሉበት ሲሆን በዛሬው እለት በቤተ-መንግስት አቅራቢያ በሚገኘው ተውፊቅ መስጅድ ተቃውሞ ተካሂዷል፡፡
ተቃውሞ የተካሄደው መልክት የተጸፈባቸውን ፊኛዎች በማውለብለብ ሲሆን በፊኛዎቹም ላይ ድምጻችን ይሰማ፤ ጭቆናው ይብቃ፤ ኮሚቴው ይፈታ፤ ድራማው ይብቃ ፤ብሄራዊ ጭቆናን እንታገላለን የሚሉ መፈክሮች ይገኙበታል፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብም የሚያደረገውን ትግል አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ያሳየበት መሆኑም ተገልፀዋል ፡፡

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s