ወሥዳለን ቡሎናል: ተመጣጣኝ እርምጃ እንወሥዳለን ለኢትዮጱያ ህዝብ ወይስ ለሸኣብያ መንግሥት?? -አስገደ ገ/ ስላሴ

Getachew Reda

ጌታቸው ረዳ በመረቀነ ኣነጋገሩ በሀገራችን ዋናው ጠንቅ ሆኖ ለጉንበት ሰባት  ለሌሎችም እያጣናከረ የሚበጠበጠን ሸኣብያ ሥለሆነ  ተመጣጣኝ እርምጃ እን
እነዚህ ሠዎች ለ90    ሚሊዮን ህዝባችን ሥንት ጊዜ  ነው የሚያታልሉት  25        ኣመት ሙሉ የኢህኣደግ መሪዎች  ሲጨንቃቸው ሢጨንቃቸው    የውሥጥ ሽግራቸው ለመሸፈን ሢሉ እንደመዝሙር የሚጠቀሙበት የማጭበርበር ሥልት ነው ::
በሌላ  በኩል ጌታቸው ረዳ  ባገር  ውሥጥ ያለው  የመብት ጥያቄ ተቃውሞ በሠላማዊ መንገድ በድርድር በውይት የዜጎችን ፍላጎትን በሚያረካ  መንገድ ተወያይተው ችግሩን እንደማርገብ  ጠ/ም/  ሃይለማርያም እና ጌታቸው ረዳ በግብታውነት  ተነሣሥተው   መብታችን ይከበር ላሉ ኢትጱያውያን  ከወንጀለኛው ሸኣብያ ኣዳብለው እናርደዋለን እንጎምደዋለን    የማያዋላዳ  ጠንካራ  እርምጃ እንወሥዳለን ብለው  ከመንግሥቱ ሃይለማሪያም እና የለገሠ ኣሥፋው ተመሣሣይ  ኣዋጅ በማወጅ ከሻኣብያ ጋር በመያያዝ በዜጎቻችን ላይ እርምጃ እንደሚወሠድባቸው ኣውጁዋል ::እነዚህ ሰወች የዩንቨርሢቲ ተማሪዎች ኣርሦ  ኣደሮች ለጋ ህጻናት የእድሜ ባለጸጋ ኣባቶች በጥይት ረ ሸነዋል  ምንም ጦር መሣሪያ ባልታጠቁ ወገኖች የጆኖሣይድ እርምጃ ተወሥደዋል ኣሁንም  እርምጃ  እየወሰዳችሁ    ትገኛላችሁ::ታድያ ከዚህ በላይ ወንጀል ምን ልትጨሙሩ ናችሁ?
በሸኣብያ ላይ የፈለገው እርምጃ በዜጎቻችን ቢወሥድ   እናንተ  ቤተመንግታችሁ ለመግባት ካልሞከረ ኣትነኩቱም ::
ሸኣብያ ባለፈው 10 ኣመታት በህሞራ በሱቱና ተከዜ በባድመ ኣካባቢ ከእገለና ኢሮብ በኣፋር በኣጠቃላይ ከጁቡቲ በዘላንበሳ እሥከ ኽሞራ  ያለው ከ1400 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ያለው የቀበሮ ጉድጓድ ምሽግ በመጣሥ  ሠርጎ  በመግባት በቡዙ ሸ የሚቆጠሩ ዜጎቻችን  እያፈነ ደብዛቸው ኣጥፍቶዋቸዋል በተጨማሪ እጅግ ቡዙ እንሥሣ ዘቤት ዘርፈዋል  እጅጉን ኣግራሞት የፈጠረው   ደግሞ በተለያዬ ጊዜ በሃገር መከላከያ ምኒሥቴር  ሠራዊት ሠርጎ በመግባት እሥፖርት በሚሠሩ ወ
አ ታደሮች   ከምሽግ  በኋላ ማለት በ ቀዳሚ መምርያ  በሥተጀር  (ማዘጃ መእከል  )  ቡዙ ኣደጋ አድርሠዋል  ለኣልታሃድ ኣልሸባብ ሌሎች  ሃይሎች ኣሠልጥነዋል ኣሣጥቋልንም  ኣሁን ደግሞ   የትግራይና የጎንደር ወጣቶች ኣፍኖ ከመውሠዱ በተጨማሪ 73 ዜጎች እንዳፈሠ ይናፈሣል  ::
ታድያ  ሁሉ ጊዜ ውሥጣዊ ሁኔታችሁ በተባላሽ ቁጥር የጭንቀት   ጭንቀታችሁ  ሸኣብያ  ከነካን ጠመጣጣኝ እርምጃ እንወሥዳለን ትሉን ኣላችሁ ታድያ ሸኣብያ ከላይ ከዘረዘርኳቸው ኣደጋዎች  በላይ ምንሊያደርሥ ትፈልጋላችሁ  ??
ሥለዚህ እባካችሁ ይህቺ ሀገር ይህ  ህዝብ  በኣሁኑ ጊዜ በከባድ ድርቅ  ከባድ ድህነት ኣረንቋ ገብታችበት ካለች ለማውጣት ክተፈለገ የዜጎቻችን የተማሟላ ሁሉም ኣይነት መብቶች ኣክብራችሁ የኣንባገነናዊ ኣቤታዊ ዲሞክራሢ  ኣሥተሣሠብ እና የወደቀ ኢኮኖሚ
ፖሊሢ ሠርዛችሁ የነጻ ኢኮኖሚ ፓሊሢና መርሆዎች ብትከተሉ በተጨማሪ ከግለሠው እሥከ ሁሉም ኣይነት መብቶች ብታከበሩ  እች ሃገራችን በሁሉም ነገር የበለጸገች ኣንድነቷና ሉኧሏውነቷ የተከበረ በሆነ ነበር::
ኣሁን በምታራሙዱት ያላችሁ ፕሮፕጋንዳ በተለይ በናንተ ኣፈቀላጤ ጌታቸው ረዳ ኣሥተሣሰብእና ኣነጋገር እንዲሁም በትግራይ ክልል ያሉ በኣባይወልዱ የሚመሩ የካድረ ሥብሥብ በወልቃይት   ጸገዴ የሚያውጁት ያሉ የጦርነተ ነጋሪት :: በተመሣሣ በኣማራ ክል በከልሉ ፕረዝዳት እና የደመቀ መኮን የካድሬ ሥብሥብ  እየጎሠሙት ያሉ የጦርነት ነጋሪት  አጅጉን ኋላቀርና ከ200
ኣመት     በፊት ወደነበረው  ወደኋላ የመሣፍንቶችን የየጎጥ ጦርነት ህዝብ በግብታውነት ኣነሣሥተው የትግራይ ህዝብና የኣመራ ሀዝብ እንዲፋጠጥ  አያደረጉ  ይገኛሉ:: ይህ ኣሣፋሪ ተግባር  የወረደ እና  ኣገርን የሚበታትን በመሆኑ ሁሉም ኢትየጱያዊ ማውገዝ ኣለበት::
በመጨረሻ የህወሓት  ኢህኣደግ መሪዎች  ሠሚ ጀሮ ካላችሁ እምሰጣችሁ  ሓሣብ   እባካችሁ በዜጎቻችን የሚደርሠው ያለው ግድያ ይቁም!!  እነዚህ በወታዶሮቻችሁ ጥይት እየተቆሉ ያሉ ለጋ ህጻናት  ወጣት ሙሁራን እና    ተማሪዎች ወጣት ኣርሶ ኣደሮች ኣዛውንቶች   ለዝህች ድሃ ሃገራችን የወደፊት የእድገታ ወሣኝ ሚና የሚጫወቱ ትኩሥ ሃይል  ናቸው በመሆኑም ያለው ሁኔታ በሃ ይል በማሸበር ኣይፈታም:: ለዚሁ ዋነኛው መፍትሄ ከመላው የኢትየጱያ ህብ ከሁሉም የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውጭ ኣገር ካሉት ጭምር በውይይት በድርድር ብትፈቱት እጅጉን  ውጤታሟ ይሆናል::ሁሉም የመሥፍናዊ ትእቢት ክንቡን ገለጦ ለህቺ ሃገር ለማዳን ቢነሣ ያሻል::
የተከበራችሁ የኢትየጱያ ወገኖቼ እንደዚህ ኣይነት የሠላም ጥሪ ከኣሁን በፊት በተደጋጋሚ ጽፌ ነበር ኣሁንም የሀዝቦች ነጻነት እስከተረጋገጠ ወይ በሂወት እስከኣለሁ ያለመታከት እቀጥልበት ኣለሁ::ኣዳራዳሪ  ሆኜም ለመንቀሣቀሥ እችላለሁ ::
ይቀጥላል

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s