የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ፓትሮል ና አንድ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ተጋጭተው አራት ወታደሮች ሞቱ

ነገሩ እንዲህ ለአስቸኮይ ጉዳይ ታዘው በአዘዞ ከተማ የሚገኘው 24 ኛ ክፍለ ጦር ካምፕ ተነስቶ ወደ መተማ ከተማ ለመድረስ ከስምንት በላይ የመከላከያ ሰራዊት ወታደሮችን ጭኖ ከተገቢው በላይ በፍጥነት ይጎዝ የነበር አንድ የመከላከያ ፓትሮል መኪና ከአንድ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ሙሉ ተሳፋሪ ጭኖ ከጭልጋ ከተማ ተነስቶ ወደ ጎንደር ከተማ ይጎዝ በነበረበት ወቅት አዘዞ ከተማ መግቢያው ላይ የተጋጩ ሲሆን አራት የመከላከያ ወታደሮች ሲሞቱ ከሚኒባሱ ደግሞ አንድ ሰው የሞተ ሲሆን ወደ አምስት ሰዎች ቀላል እና ከባድ ቁስለኞች በጎንደር ሆስፒታል የህክምና እረዳታ እየተደረገላቸው ይገኛሉ ።ፓትሮሉ ሚኒባሱን ገጭቶ የወደቀ ሲሆን ሚኒባሱ ግን ከጋቢናው አንስቶ ግማሽ ጎኑ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል።
በዚህ አጋጣሚ ገበሬዎች የወታደሮችን መሳሪያ በመያዝ ከአካባቢው ተሰውረዋል ።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s