ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው ለተቃውሞ አደባባይ መውጣቱ ተነገረ

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው አምጿል። ዛሬ ቀኑን ሙሉ በግቢያቸው ተቃውሞ ሲያሰሙ ውለዋል። ከአጋዚ ጦርም ጋር መላተማቸውን ማምሻውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ጂማዎች በተከታታይ ተቃውሞ ላይ ናቸው። በመላው ኦሮሚያ የተቀጣጠለው ህዝባዊ ንቅናቄ ተጠናክሮ በቀጠለበት በዚህን ወቅት በዩኒቨርስቲዎች ጋብ ብሎ የነበረውን ተቃውሞ ጂማዎች አፈንድተውታል። በጉጂና ቦረና አከባቢዎች ህዝብና የህወሀት ሃይሎች ተፋጠዋል።
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን

Haregeweyn Abeje's photo.Haregeweyn Abeje's photo.
Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s