የኢቢሲ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ስርዓቱን ከድተው አሜሪካ ቀሩ

በመንግስት 100% ቁጥጥር ሥር የሆነው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ምክትል ሥራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ጨምቤሳ አሜሪካ ለሥራ መጥተው በዚሁ መቅረታቸው ታወቀ::

የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንዳስታወቁት በአሁኑ ወቅት ሥርዓቱን በመክዳት በሁለት ዲጂት የሚቆጠሩ ባለስልጣናት እና ወታደሮች ወደ ተለያዩ ሃገራት በመኮብለል ላይ ይገኛሉ::

የኢቢሲ ምክትል ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ጨምቤሳ አሜሪካ ከመጡ በኋላ በአሁኑ ወቅት ሚኒሶታ በተሰኘችው ግዛት ውስጥ እንደሚገኙ ጨምሮ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ ያሳያል::

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s