ኣቶ ሃይለማርያም ደሣለኝ በግልጽነታቸው የተነፈሱሉን ሃሣብ እጅጉን ኣደንቃቸው ኣለሁ (ኣሥገደ ገብረሥላሤ መቀሌ)

ከኣሥገደ ገብረሥላሤ መቀሌ
በሀገራችን ያሉ ተቃዋሚዎች የሚፈጥሩት እንቅሥቃሤ እና እንቅፋት እንደችግር ኣንቆጥረውም ::ዋናው ችግር የኢህኣደግ  ኣባል ፓርቲዎች እና  ኣጋሮቹ  ፓርቲ ቡልሽወነት እና የመልካም ኣሥተዳደር  ኣለመኖር ነው::
ጠ/  ም / ሀይለማርያም ደሣለኝ:
ብለዋል ::

Hailemariam Desalegnኣቶ ሃይለማርያም ደሣለኝ  በግልጽነታቸው የተነፈሱሉን ሃሣብ    እጅጉን ኣደንቃቸው ኣለሁ:: ኣሁን በግልጽ የተናገሩት ሁሉ 25 ዓመት ሙሉ የህወሓት ኢህኣደግና ኣጋሮቹ ፖርቲዎች የፈጸሙት ገበና  ያጋለጡት  ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ትናንትና እንደገለጽኩት ታሥረዋል ተረሽነዋል በእሥርቤት ማቅቀዋል: ተሠውረዋል:: አሁንም    በኦሮሞ ብ ቻ 270 ወገኖች ሞተዋል ተብለዋል:: በጋንቤላ በቅማንት በመተማ በኒዌርና በኣኝዋክ  በትግራይ ኣለማጣ የጠፉ ወገኖች እናታቸው ይቁጠሩዋቸው ::  እንግዲህ ይህ ሁሉ ወንጀል ተሠርተዋል ካሉ : ኣንደኛ  የሞቱት በሙሉ ያልታጠቁ ሥቪሎች ናቸው  ::በመሆኑም በጆኖሣይድ  ወንጀል  ለፍርድ መቅረብ ኣለበት ::ሌላውም በጦር ወንጀለኝነት የሚከሠሥ ሠው መኖር ኣለበት  :: ሀይለማርያም  ደሣለኝ በዚህ ላይ  ከራሣቸው ጀምሮ  ተጠያቂ ኣላሥቀመጡም በመሆኑም በተናገሩት ሁሉ ኣመኔታ የለኝም::   በህዝብ ተቀባይነት ኣሣጡቶዋቸል ::
ሌላ ሀወሓት ኢህኣደግ  እና ኣጋር ፓርቲዎች   ወንጀል  እጅግ በቡዙ ሽዎች  የሚቆጠሩ ፖለቲካ እሥሮኞች ጋዜጦኞች መሁራን ኣርሦ ኣደሮች በውሃ ቀጠነ በሃገራችን ካሉት ግልጽና ድብቅ እሱር ቤቶች በሁሉም የድህንነት  ኣሥቀያሚ ምርበራ ቤቶች እንደ እንሥሣ ታጉረዋል ያሉበት የማይታወቁ ወገኖችም ኣሉ ::
ታድያ ጓድ ሃይለማርያም ደሣለኝ ሃቀኛ እና ግልጽ ከሆኑ ህወሃት ኢህኣደግ ጥፋተኛ ነው ካሉ በሃገራችን ያሉ በቡዙ ሽዎች የሚቆጠሩ እሥሮኞች  እንፈታለን ኣላሉም ጭራሹም ኣላሥታወሱዋቸውም :: የጌቶች ዲሥኩር ኣይታመንም:: ውጤቱ የውሃ ሽታ ነው::  ምክንያቱም ሃይለማርያም ደሣለኝ የሚናገሩት እና የሚሠሩት ሁሉ  በራሣቸው ተነሣሽነት እና በራሣቸው እምነት ሣይሆን በሥተጀርባ ድዛይነሮች ሥላሉ ነው::
ሌላ ጌቶች ሣያነሡት ያለፉ ድዛይነሮች ላለ መንካት  የህወሓት እነ ኣባይ ወልዱ እና የበኣዴን ደመቀ መኮነን እና ገድሉ ኣንዳርጋቸው እየተቻኮቹበት ያሉ የወልቃይት ጸገዴ የህዝቦች ግርጭት ሣይነኩ ወደጎን መተዋቸው ለሃሜት ዳርጎዋቸዋል::
ይቀጥላል

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s