በኮንሶ ገበሬዎች በስርዓቱ ወታደሮች የተገደሉትን 3 ሰዎች አስከሬን ይዘው አደባባይ ለተቃውሞ ወጡ | ቪዲዮ ይመልከቱ

በኮንሶ የተነሳው ሕዝባዊ ቁጣ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በካራት ከተማ የኮንሶ ገበሬዎች ከትናንት በስቲያ ማርች 13, 2016 በስርዓቱ ወታደሮች የተገደሉትን 3 ወገኖች አስከሬን በመያዝ ዛሬ በአደባባይ ተቃውሞ ሲያሰሙ ውለዋል::

በዳዋና ከተማ የስርዓቱ ወታደሮች ከገደሏቸው መካከል የ3ቱን አስከሬን ለመቅበር የወጡት እነዚሁ ሰልፈኞች ቁጣቸውን ገልጸዋል::

Screen Shot 2016-03-15 at 7.51.38 AM

 

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s