በኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ

62DBCD5E-EA59-445B-BDE9-91A090C9B646_cx0_cy10_cw0_w1000_r1_s_r1

የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ለተቃውሞ ሰልፍ በወጡበት ወቅት የተነሳ ፎቶ [ፋይል – ሮይተርስ]

በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።

በኦሮሚያ ክልል ከሚካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ከሃላፊነታቸዉ የተነሱ በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ ባለስልጣናት ቁጥር 300 መድረሱን ምክትል ርእስ መስተዳደሩ አስታወቁ።በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል። እስክንድር ፍሬዉ ከመንግስት መገናኛ ብዙሃን ያገኘዉን አድርሶናል፥ የድምጽ ፋይሉን በመጫና ያድምጡ።
Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s