ዜና ወልቃይት

ከትላንት ወዲያ ቱርካን አየር ማረፊያ ላይ እኒህ ሁለት ሂሊኮፕተሮች 14 የህዋሃት አባላትን ይዘው አርፈዋል። ቱርካን አየር ማረፊያ ከዳንሻ ከተማ 40 ኪሜ የሚርቅ ሲሆን ወደ ከተማዋ በመኪና ይገባል። ከ14ቱ የህዋሃት አባላት መካከል ታዋቂ ሰዎችም ወደ ስፍራው ያቀኑ ሲሆን ከነዚህ መካከልም

 

1. አቶ አባዲት ዘሙ
2.ሻንበል ተክላይ ብልፅ የተባለ የደህንነት ሰው
3.የህዋሃት የደህንነት ሃላፊው የአቶ ጌታቸው አሰፋ ወንድም የመቀሌ ከንቲባ የሆነው (በውል ማረጋገጥ ባይቻልም) ይገኙበታል።

እኒህ የህዋሃት የደህንነት ባለስልጣናት እዛው ቱርካን አየር ማረፊያ ግቢ ውስጥ የሚገኝ አዳራሽ ላይ ነበር ስብሰባ ያካሄዱት። በስብሰባው ላይም የዳንሻ ከተማ አስተዳደር የጠገዴ ወረዳ ሃላፊዎች እና የወልቃይት
ከፍተኛ ሃላፊዎችም አብረው ነበሩ። ስብሰባው በውል ስለምን እንደሆነ ባይታወቅም መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ ግን ለችግሩ መንስኤ ናቸው ድጋፍም ያደርጋሉ ተብለው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና ብአዴን ላይ ጣት ሲቀስሩ ውለዋል። በተያያዘ ዜናም ትላንትናም የተወሰኑ የትግራይ አመራሮች ዳንሻ በሚገኘው ኢትዮጲያ ሆቴል ውስጥ በድብቅ የተጠራ ስብሰባ አካሂደዋል።

12718135_636569909814650_6636531818992768473_n

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s