ገዱ አንዳርጋቸው በዚች ስዓት – የኩኖ አምላክ

ሁሉም ነገር ለይቶለታል፡፡ታለቁን የትግራይ ሪፕብሊክ ለመመስረት ጫፍ ተደረሷል፡፡የገዱ አሳደሪዎች ይህን ከ40 ዓመት በፊት የታቀደውን ዐማራን የማጥፋት የትግሬን ግዛት የማስፋት የመመስረት ዕቅድ በተግባር ይፋ አድርገዋል፡፡የትግሬ ተፈጥሮዊ ወሰኑ የተከዜ ወንዝ ሳይሆን የባሮ መሆኑን አውጀዋል ለአዋጁም ስራቸው ምስክር ነው፡፡አይነገዱ ምን ግዱ ቢሆንስ ይህን አያጣውም፡፡ምክንያቱም ገዱ ያያል፤ይሰማል፤በሰው ያውም በዐማራ ስም ቆሟል፡፡አሁን እርሱ የቆመበት መሬት በትግሬ የመስፋፋት ዕቅድ መካተቱን ገዱ ካልኖረ ለሆዱ እያየ ነው፡፡

የታላቋ ትግራይ ደቡባዊ እና ምዕራባዊ ክፍሎች
1/ወልቃይትም፤ጠገዴም፤ጠለምትም፤ሁመራም ተወስደዋል
2/አርማጭሆም፤መተማም፤ቋራም ታጭተዋል ፡፡በሱዳን አደራ ባይነት ጫፍ ላይ ናቸው፡፡
3/ጭልጋም ፤ደንቢያም፤ጎንደርም፤ትክል ድንጋይም በቅማንት ስም ተወስደዋል
4/ ጎጃም/አገው ምድር /በአገው ፓርቲ በኩል ጣጣውን ጨርሷል፡፡ያም የጥግሬ ሁኗል፡፡
5/ጎጃም መተከልም በሻንቅላ ስም በአደራ ተቀምጧል፡፡ዓባይ ግድብ የሰፈሩት 14000 ሽህ ትግሬዎች ዐማራን ለማበረር ለሻንቅላ ስልጠና እየሰጡ ነው፡፡
5/ጣና ሐይቅ የወይጦ ነው ተብሎ ዐማራውን ከባሕር ዳር ለማባረር ስልት ተነድፎ ተጨርሷል፡፡ይህም ባሕር ዳር የፌደራሉ የቱሪስት ከተማ ስለሆነች ዐማራው ከዚያ እንዲወጣ ነው፡፡የዚህ ዕቅድ ግማሹ ተተግብሯል፡፡ባሕር ዳር የምዕራብ ጎጃም ዞን እንዳትሆን በማድረግ፡፡ቀሪው ርዕሰ ከተማነቱን ወደ ደብረታቦር በመውሰድ ባህር ዳር ላይ ወይጦ፤አገው፤ቅማንት፤ትግሬን ባለቤት ማድረግ ብቻ ነው፡፡

Gedu

የታላቋ ትግራይ ደቡባዊ እና ምስራቃዊ ክፍሎች
6/ዋግም ከቅማንት ፤ገጎጃም አገው ጋር የብሄረሰብ ዞን ፈጥሮ ኢኮኖሚያዊ ፋታ እንዲያገኝ ስብከት እየተደረገለት ነው፡፡ለዚህም ከፍተና በጀት ተመድቦ በየዓመቱ ነሀሴ ግንኙነት ይደረጋል፡፡ከሰቆጣ- በለሳ-አገውምድር ግዙፍ መንገድ ሊገነባ ነው፡፡
7/ራያ አለማጣ፤ወፍላም፤ዋጃም፤ራያ አዘቦም በጥዋት ተወስደዋል፡፡
8/ቆቦም የጁም/ወልድያ/፤ታጭተዋል፡፡
9/አፋርም እስከ ጅቡቲ ቀይ-ባህር ተጠቃለዋል፡፡ታለቅ የባቡር ሀዲድ ከቀይ ባህር በአፋር በኩል መቀሌ እየተሰራ ነው፡፡
አሁን ገዱ በዚች ስዓት ማን ቀረው ካላችሁ? መልሴ እንጃ ይሆናል፡፡በሌላ በኩል ገዱ አንድ ሰፊ መንገድ ከፊቱ ወለል ብሎለታል፡፡ካልታየው ላሳየው፡፡
ገዱ ካልኖረ ለሆዱ፤
ካልሆነ ምን ግዱ፤
ሰፊ ነው መንገዱ፤
ምቹና ስንዱ፡፡
ቆፍጣናው ወልቃይቴ እኔም ዐማራ ነኘ መሬቴም የዕኔ የዐማራው ነው ብሎ የጠጉር ስንጣቂ የማይስተውን ጠመንጃውን ወልውሏል፡፡ዒላማውን ያውቃል፡፡ ድንበሩንም ያውቃል ፡፡በሮቹንም ተከዜ ያጠጣል፡፡ግን ጋንን ጠጠር ይደግፈዋል እና አይዞህ ይፈልጋል፡፡
ራያም ጋማውን እዳቆመ አንበሳ ጠጉሩን አበጥሯል ፡፡ጩቤውንም ስሏል፤ ማን ሆድ ዕቃ ላይ ……… እንዳለበት አሳምሮ ያውቃል፡፡ግን ድጋፍ ይፈልጋል፡፡ምክንያቱም ታላቅ ጦር እና ወንዲም ማስፈራሪያ ነው፡፡‪#‎ረጅም‬ ጦር ባይወጉበት ያስፈራሩበት ነውና ተረቱ#፡፡ደጀን ወገን ይፈልጋል፡፡
ሌላው በህወሃት ሴራ የነደደ ትውልድ እንደምድር አሸዋ በዝቶለታል፡፡14 ሚሊዬን የጦር መሳሪያ የታጠቀ የገበሬ ወታደር በዙሪያው ቆሞለታል፡፡ እኔ ገዴ ምን ግዴ ካላለ እንደ ገዱ ሁሉም ፅዱ ሁሉም ስንዱ የሖነለት የለም፡፡

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s