ብዛት ያላቸው የትግራይ አቃቢያን ህግና ዳኞች የሥራ ማልቀቅያ ማመልከቻ እያሥገቡ ይገኛሉ -አሥገደ ገብረሥላሤ

በርእሡ እንደተገለጸው እሥከአሁን 48 አቃብያን ህግ 86 ዳኞች የሥራ ማልቀቅያ አሥገብተው የክልሉ በለሥልጣናት ሥራ አትለቁም የግድ ትሠራላችሁ ተብለው አያማረሩ መሆናቸው ታውቋል::
አነዚህ ሠራተኞች ከሥራ ለመልቀቅ የወሠኑበት ምክንያት 1ኛ የዳኝነት ነጻነት ሥለሌለ 2ኛ ዳኞች በህግ መሠረት በነጻነት ለመሥራት ሥላልቻሉና በካድሬዎች የበላይነት ትእዛዝ መሥራት ሥላልቻሉ 3ኛ የዳኝነት ነጻነታችን ተነጥቀን የፖሊሥ የበላይነት የሚያረጋግጥ ሥርአት ሥለነገሠ; 4ኛ ዳኞች የወሠኑት ወሣኔ ህጉ በሚፈቅደው በይግባይ እንዲታይ እንደማድረግ ወይ ሥልጣን በሠጠው አካል እርምጃ እንደመውሠድ ወይ ጥፋት ካጠፋ በፍርድ ቤት እንደመቅጣት ፈንታ ጉዳዩ በማይመለከታቸው የቀበሌ ሠዎች ነጻነታቸው ሥለሚነጠቁ ወዘተ መሆኑ የውሥጥ ምንጮች ገልጸዋል::
በትግራይ ያለው የመንግሥት ሠራተኛ እነዛ በሙያ ሣይሆን በካድሬነታቸወ ታማኝ የሆኑና በተለዬ ተጠቃሚዎች ካልሆኑ ውጭ ሌላው በኢኮኖሚ ንሮው ተይዞ ነው እንጅ በሙሉ ደሥተኛ አይደለም::

Asgede

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s