የመድረክ ሊቀመምበር ምእራባውያን መንግሥታት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብትና ዴሞክራሲ ሁኔታ ላይ ጠንካራ አቋም መያዝ ተስኗቸዋል አሉ

የዮናትድ ስቴትሱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአሁኑ ጉብኝታቸው ከኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ጋር አልተገናኙም፣ ዳሩ ግን፣ ከሁለት ወራት በፊት እንዳነጋገሯቸው ዶ/ር በየነ ገልጠዋል።

የመድረክ መሪዎች መግለጫ እየሰጡ /ፋይል ፎቶ – ሮይተርስ/

የዚህ ምክንኒያቱ የኢህደግ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ ነው የሚሉት ዶ/ር በየነ፣ ይህን አስተያየት የሰጡት የዩናትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የአውሮፓ ፓርላማ አባላት ሰሞኑን በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት መነሻ አድርገው ነው። የዮናትድ ስቴትሱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአሁኑ ጉብኝታቸው ከኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ጋር አልተገናኙም፣ ዳሩ ግን፣ ከሁለት ወራት በፊት እንዳነጋገሯቸው ዶ/ር በየነ ገልጠዋል።

እስክንድር ፍሬው ያጠናቀረው ዘገባ አለ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s