ኢትዮጵያ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢንዴክስ ግርጌ ተቀምጣለች

mala

ከ2001 ጀምሮ የየአገራቱን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እድገት በመከታተል ዓመታዊ ሪፖርት ሲያወጣ የቆየው የኢንፎርሜሽን ዴቨሎፕመንት ኢንዴክስ ያለፈውን ዓመት የአገራት ደረጃ የሚያሳየውን ማውጫ ይፋ አድርጓል፡፡

በማውጫው የየአገራቱ የኢንተርኔት አገልግሎት ስፋትና ጥራት፣የተንቀሳቃሽ ስልኮች ስርጭትና ኔት ወርክ የማግኘት አቅም፣የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ብዛት በየዓመቱ የሚያሳየው እድገትና ኢንተርኔት ለመጠቀም የደረሱ ዜጎች ቁጥር ግምት ውስጥ በመክተት በሚሰራ ስሌት የሚወጣ ደረጃ መሆኑን ተቋሙ ይፋ አድርጓል፡፡

በተቋሙ አመታዊ የደረጃ ማውጫ መሰረትም አለማችንን በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሚመሩ አገራት ኮሪያ፣ዴንማርክና አይስላንድ ሲሆኑ ጥናቱ ከተካሄደባቸው 167 አገራት መካከል ኢትዮጵያ ከአስር ነጥቦች እንደ ሰነፍ ተማሪ 1.45 አግኝታ በ165ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡የኢትዮጵያ የቀድሞ አካል የነበረችው ኤርትራ በበኩሏ 166ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡የደረጃውን የመጨረሻ ሰንጠረዥ የያዘችው ቻድ 1.17 ነጥቦችን አግኝታለች፡፡

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s