የወያኔ መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን እየተካሄደ ያለውን ዓለም ዓቀፍ ዘመቻ ማስቆሙ ተነገረ

ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች መስሪያ ቤትና በተለያዩ ዓለምዓቀፍ ተቋማት እየተካሄደ ያለውን ዓለም ዓቀፍ ዘመቻ አስቁሟል። ምክንያት? የኢትዮጵያን ገጽታ ያበላሻል።

(ኢሳት ዜና) ኢትዮጵያውያን የድርቅ ተጠቂዎችን ለመታደግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ቢሮ (OCHA) ከሌሎች ለጋሾች ጋር ያስተባበረው የዕርዳታ ማሰባሰብ ዘመቻ በአስቸኳይ እንዲቆም የኢትዮጵያ መንግስት ትዕዛዝ ሰጠ። የኢሳት ምንጮች ከአዲስ አበባ እንደገለጹት ለአዲስ አበባው የኦቻ (OCHA) ተጠሪ ማሰባሰቢያውን የሰጡት የጠ/ሚኒስትሩ ልዩ መልዕከተኛ አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ ናቸው።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s