ሰበር ዜና የአማራ መገናኛ ብዙሃን መረብ ቴሌቪዥን ተጀመረ

ከሁሉ አስቀድመን አስከዚች እለት እና ሰዓት በ ሕይወት አቆይቶ ያደረሰንን ብሩክ የአማራ አምላክ ልናመሰግን  እንወዳለን፣ ክብር ምስጋና ለገነነ ስሙ ይሁን። የ አማራ መገናኛ ብዙሃን መረብ ዓርብ ሚያዝያ 07 በይፋ የ ቴሌቪዥን ሥርጭቱን ጀመረ። የ አማራ መገናኛ ብዙሃን መረብ ከማንኛውም ድርጅትም ይሁን ቡድን ነፃ የሆነ በ ዋናነት በ አማራ ሕዝብ ጉዳይ ላይ ትክክለኛ እና ሚዛናዊ ሃሳቦችን የሚያቀርብ እና የሚያስተናግድ የ ቴሌቪዥን ዝግጅት ነው ። የ አማራ ሕዝብ ላለፉት አያሌ አመታት ሕዝባዊ ሓርነት ትግራይ በተባለው ድርጅት መሪነት እየደረሰበት ያለው ግፍ እና እንግልት ፅዋውን ሞልቶ በመፍሰስ ላይ ይገኛል። ይሁን እንጂ  ህዝቡ ከ መረጃ እጥረት የተነሳ ክንዱን አስተባብሮ እራሱን ሲከላከል አልታየም።ለዚህ ነው የ አማራ መገናኛ ብዙሃን መረብ የ ቴሌቪዥን ስርጭትን መጀመር ያስገደደው ። በመሆኑም  የ አማራ መገናኛ ብዙሃን መረብ በ አማራ ሕዝብ ጉዳይ ላይ ያገባኛል ከሚል ማንኛውም አካል ጋር ተባብሮ ለመስራት ዝግጁነቱን በዚህ አጋጣሚ ሊገልጥ ይወዳል ። በተባበረ ክንድ ጠላትን በቀላሉ ማሸነፍ እንደሚቻል የሚያምነው የ አማራ መገናኛ ብዙሃን መረብ ሁሉም የ አማራ ልጅ  የጉዳዩን አሳሳቢነት ተረድቶ ዛሬ ነገ ሳይል በህብረት እና በአንድነት ለትግል እንዲነሳ ጥሪውን ያስተላልፋል። የ አማራ ወጣቶች የ ቅዱስ አባታቺን ፃድቁ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን ፈለግ ተከትለን አስፈላጊውን የሕይወት መስዋእትነት ከፍለን በሕዝባችን ላይ የተቃጣውን የፈፅሞ መጥፋት አደጋ እናስወግድ።

We would like to announce the establishment of Amara broadcasting network TV. It is launched this last Friday(April 16,2016GC or April07,2008EC). We’ve been working on this for some time and we are so excited to finally announce that the start of this broadcasting  with you all. There will be a new episode every day.

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s