ሰበር ዜና… የወያኔ ወታደራዊ አመራር መረጃ ይዘዉ ጠፉ.

81f3357c-3679-4a2e-8ace-14d07b92e5a7

ተግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ወታደራዊ ደህንነት በከፍተኛ ሁኔታ እየፈለጋቸዉ ይገኛሉ በትዉልድ ኦሮሚያ የሆኑት ኮረኔል ንጉሴ በሰራዊቱ ዉስጥ በአስከፊ ሁኔታ የተንሰራፋዉን የዘር የበላይነት በመጥላት ሐገራችዉን ጥለዉ በሰላም ጎረቤት ሐገር ገብተዋል።
የ43ተኛ ክፍለ ጦርን አዘዞ ላይ ካፈረሱና ምንም አይነት ብረት ለበስ ወይም ሜካናይዝድ ጦር ላልነበረዉ የምስራቁ እዝ ቀብሪ ደሐር ላይ የሁለጠኛ ሜካናይዝድ ካቋቋሙ ወዲህ የተሰወሩት ኮረኔል ንጉሴ…..
” በወያኔ ስር ሆነህ ኮረኔል ወይም ጄኔራል ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን ትግሬ የሆነ ተራ የመቶ አለቃ ያዝሐል!! መመሪያ ሲወርድ አንተ አናት ላይ ተቀምጠህ ተራ የትግሬ ወታደር ቀድሞህ ይደርሰዋል!! ለመሞት ወደ ዉጊያ ስትሄድ ግን ከፊት ትሰለፋለህ!! በቃ ምንም መብት የሌለው እንሰሳ ነዉ የምትሆነዉ!! ”
በማለት የገለጹ ሲሆን የምስራቅ እዙ ብቸኛዉ የሁለተኛ ሜካናይዝድ ጦር ታንኮችና መድፎች እንዲሁም ከባድ የሚባሉ መሳሪያዎች በብዛት ወደ ሶማሌያ ተወስደዉ ለአልሸባብ መሸጣቸዉን ኮረኔሉ ጨምረዉ ገልጸዋል።
የትግራይ ነጻ አዉጪዉን ቡድን ወታደራዊ ሰነድ ይዘዉ የተሰወሩት ኮረኔል ከእርሳቸዉ ጋር 8 ወታደሮች እና አመራሮች እንዳሉ መረጃችን የጠቆመ ሲሆን በተመሳሳዩ የወያኔ ወታደራዊ ደህንነት እነዚህን ጀግኖች በቁጥጥር ስር ለማዋል ላልተፈለገ የሰዉ ሐይልና የገንዘብ ወጪ ከመዳረጉ አልፎ በጠፉበት መረጃዎቹ ምክንያት ወታደራዊ ስልቶችን ለመቀየር ተገዷል

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s