የወያኔ ትግሬ መንግስት ከ170 በላይ የኢትዮጵያ ኑዌሮችን አስጨፈጨፈ!

~~~~~~~~~~~~~
ነዋሪውን በሃይል እያፀዱ የጋምቤላን መሬት በገፍ ከተቀራመቱ ኢንቨስተርና ሰፋሪ ተብዬዎች ውስጥ 90 በመቶ የሚሆኑት ትግሬዎች እንደሆኑ ከዚህ ቀደም መዘገቡ አይዘነጋም። በአጠቃላይ 70 በመቶ የሚሆነው የጋምቤላ መሬት በትግሬ ወራሪዎች ተይዟል። የሃገሬውም ህዝብ ይህንን ወረራ በተለያየ መንገድ ሲቃወምና ሲከላከል ቆይቷል። በቅርቡም የጋምቤላን የትጥቅ ትግል የሚመራው የአሜሪካ ዜግነት ያለው የጋምቤላ ተወላጅ በወያኔ ትግሬዎች መገደሉን ሰምተናል። የወያኔ ትግሬ መንግስትም የሟቹን የነፃነት ታጋይ ሬሳ በቴሌቪዥን እያሳየ አቅራርቶበታል። ሆኖም ግን የጋምቤላ የነፃነት ታጋዮች የወያኔ ትግሬ መንግስት የሚያደርስባቸውን ጭፍጨፋና እንግልት ተቋቁመው በትግላቸው ፀንተው ቀጥለዋል። በአንድ ወቅት ለወረራ ወደ ጋምቤላ ሲያቀኑ በጋምቤላ የነፃነት ታጋዮች ተይዘው አንገታቸውን ተቀልተው የተገደሉ የወያኔ ትግሬዎች ጉዳይ የቅርብ ግዜ ትውስታችን ነው። በጋምቤላ ውስጥ በወረራ የሰፈሩ ትግሬዎችም በነፃነት ታጋዮቹ በሚደርስባቸው ጥቃት ተረጋግተው የ”ልማት” ስራቸውን ማከናወን እንደተሳናቸው ሲናገሩ ይደመጣሉ። የወያኔ ትግሬ መንግስትም በዲንካና ኑዌር ጎሳዎች መካከል በደቡብ ሱዳን የሚካሄደውን የእርስ በርስ ጦርነት ጎትቶ በማምጣት ሰላማዊ የኢትዮጵያ ኑዌሮችን ሰለባ አድርጓል። የደቡብ ሱዳኖቹ የዲንካና የኑዌር ታጣቂዎች በሰላማዊ ዜጎቻቸው ላይ ጎሳን መሰረት ያደረገ የበቀል ጭፍጨፋና ምንጠራ በማካሄድ ለሚሊዮኖች መሰደድና ህይወት መቀጠፍ ምክንያት ሆነዋል። የወያኔ ትግሬ መንግስትም መሬታችንን በትግሬ አናስወርርም ብለው ትግል በማካሄድ ላይ ያሉ የጋምቤላ ታጣቂዎችን ይረዳሉ፣ ይደግፋሉ ባላቸው የኑዌር ጎሳ አባላት ላይ የቅጣት እርምጃ ለመውሰድ ቆርጦ በመነሳት ኑዌሮችን መቅጣት በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ የኑዌር ጎሳ አባላት ጠላት ከሆኑ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ጋር ሲመክር ቆይቷል። በዚህም መሰረት በደቡብ ሱዳን የርስበርስ ግጭት ላይ ምንም አይነት ሚና የሌላቸውን የኢትዮጵያ ኑዌሮች በመጨፍጨፍ በሱዳኖቹ የኑዌር ታጣቂዎች የደረሰባቸውን ጥቃት እንዲበቀሉ እንደሚመቻችላቸው በወያኔ ትግሬ መንግስት ተነግሯቸው ቀን ይቆረጥላቸዋል። የወያኔ ትግሬ መንግስት ጭፍጨፋው በሚደረግበት ወቅት የመከላከያ ሰራዊት ጣልቃ ገብነት እንዳይኖርና በአካባቢውም የሰራዊቱ አባላት እንዳይገኙ በማድረግ ሁኔታዎችን ያመቻቻል። ከዚህ ሁሉ በኋላ ነው እንግዲህ፣ ጌታዋን የተማመነች ጊደር ጅራቷን ደጅ ታሳድራለች እንዲሉ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ልበ ሙሉዎቹ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች፣ የአለም አቀፍ ድንበር ጥሰው በመግባትና የጭፍጨፋ ዘመቻቸውን በማካሄድ ከወያኔ ትግሬ መንግስት ጋር የተደረሰበትን ስምምነት ተግባራዊ ያደረጉት።
ለጋምቤላ ሰማዕታት አፈሩን ያቅልልላቸው እንላለን!

'የወያኔ ትግሬ መንግስት ከ170 በላይ የኢትዮጵያ ኑዌሮችን አስጨፈጨፈ!
~~~~~~~~~~~~~
ነዋሪውን በሃይል እያፀዱ የጋምቤላን መሬት በገፍ ከተቀራመቱ ኢንቨስተርና ሰፋሪ ተብዬዎች ውስጥ 90 በመቶ የሚሆኑት ትግሬዎች እንደሆኑ ከዚህ ቀደም መዘገቡ አይዘነጋም። በአጠቃላይ 70 በመቶ የሚሆነው የጋምቤላ መሬት በትግሬ ወራሪዎች ተይዟል። የሃገሬውም ህዝብ ይህንን ወረራ በተለያየ መንገድ ሲቃወምና ሲከላከል ቆይቷል። በቅርቡም የጋምቤላን የትጥቅ ትግል የሚመራው የአሜሪካ ዜግነት ያለው የጋምቤላ ተወላጅ በወያኔ ትግሬዎች መገደሉን ሰምተናል። የወያኔ ትግሬ መንግስትም የሟቹን የነፃነት ታጋይ ሬሳ በቴሌቪዥን እያሳየ አቅራርቶበታል። ሆኖም ግን የጋምቤላ የነፃነት ታጋዮች የወያኔ ትግሬ መንግስት የሚያደርስባቸውን ጭፍጨፋና እንግልት ተቋቁመው በትግላቸው ፀንተው ቀጥለዋል። በአንድ ወቅት ለወረራ ወደ ጋምቤላ ሲያቀኑ በጋምቤላ የነፃነት ታጋዮች ተይዘው አንገታቸውን ተቀልተው የተገደሉ የወያኔ ትግሬዎች ጉዳይ የቅርብ ግዜ ትውስታችን ነው። በጋምቤላ ውስጥ በወረራ የሰፈሩ ትግሬዎችም በነፃነት ታጋዮቹ በሚደርስባቸው ጥቃት ተረጋግተው የ"ልማት" ስራቸውን ማከናወን እንደተሳናቸው ሲናገሩ ይደመጣሉ። የወያኔ ትግሬ መንግስትም በዲንካና ኑዌር ጎሳዎች መካከል በደቡብ ሱዳን የሚካሄደውን የእርስ በርስ ጦርነት ጎትቶ በማምጣት ሰላማዊ የኢትዮጵያ ኑዌሮችን ሰለባ አድርጓል። የደቡብ ሱዳኖቹ የዲንካና የኑዌር ታጣቂዎች በሰላማዊ ዜጎቻቸው ላይ ጎሳን መሰረት ያደረገ የበቀል ጭፍጨፋና ምንጠራ በማካሄድ ለሚሊዮኖች መሰደድና ህይወት መቀጠፍ ምክንያት ሆነዋል። የወያኔ ትግሬ መንግስትም መሬታችንን በትግሬ አናስወርርም ብለው ትግል በማካሄድ ላይ ያሉ የጋምቤላ ታጣቂዎችን ይረዳሉ፣ ይደግፋሉ ባላቸው የኑዌር ጎሳ አባላት ላይ የቅጣት እርምጃ ለመውሰድ ቆርጦ በመነሳት ኑዌሮችን መቅጣት በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ የኑዌር ጎሳ አባላት ጠላት ከሆኑ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ጋር ሲመክር ቆይቷል። በዚህም መሰረት በደቡብ ሱዳን የርስበርስ ግጭት ላይ ምንም አይነት ሚና የሌላቸውን የኢትዮጵያ ኑዌሮች በመጨፍጨፍ በሱዳኖቹ የኑዌር ታጣቂዎች የደረሰባቸውን ጥቃት እንዲበቀሉ እንደሚመቻችላቸው በወያኔ ትግሬ መንግስት ተነግሯቸው ቀን ይቆረጥላቸዋል። የወያኔ ትግሬ መንግስት ጭፍጨፋው በሚደረግበት ወቅት የመከላከያ ሰራዊት ጣልቃ ገብነት እንዳይኖርና በአካባቢውም የሰራዊቱ አባላት እንዳይገኙ በማድረግ ሁኔታዎችን ያመቻቻል። ከዚህ ሁሉ በኋላ ነው እንግዲህ፣ ጌታዋን የተማመነች ጊደር  ጅራቷን ደጅ ታሳድራለች እንዲሉ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ልበ ሙሉዎቹ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች፣ የአለም አቀፍ ድንበር ጥሰው በመግባትና የጭፍጨፋ ዘመቻቸውን በማካሄድ ከወያኔ ትግሬ መንግስት ጋር የተደረሰበትን ስምምነት ተግባራዊ ያደረጉት። 
ለጋምቤላ ሰማዕታት አፈሩን ያቅልልላቸው እንላለን!'

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s