የጋመቤላው ጭፍጨፋ፣ ምሥጢሩ ምንድን ነው? (ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም)

13043

ይህ የመጀመሪያው አይደለም፤ የበፊቱም ሆነ የአሁኑ ጭፍጨፋ ያነጣጠረው አኑዋኮች ላይ ይመስላል፤ የፊቱ በእኛው አገዛዝ የተፈጸመ እንደነበረ ተረጋግጧል፤ የዛሬዎቹ ገዳዮች ደግሞ ሌሎች ናቸው፤ ደቡብ ሱዳን? ወሮ-በሎች? የሃይማኖት ነው ወይስ የጎሣ ጥቃት? ወይስ ሰሞኑን ከሚታየው አዲስ የትግራይ ካርታ ጋር የተያያዘ ነው? በተለያዩ አገሮች ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን መስማት ከጀመርን ቆይተናል፤ በሜዲቴራንያን ባሕርና በቀይ ባሕር ኢትዮጵያውያን መስመጣቸውን መስማት ከጀመርን ቆየን፤ ዛሬም እየሰማን ነው፤ የጋምቤላውን ጭፍጨፋ በጣም ልዩ የሚያደርገው ሰዎቹ በገዛ አገራቸው፣ በገዛ ቤታቸው ውስጥ፣ በገዛ መሬታቸው ላይ መሆኑ ነው፤ ወይስ አገሩ፣ ማለት ጋምቤላ፣ የኢትዮጵያ አካል መሆኑ ቀርቷል? ሰዎቹ ኢትዮጵያውያን ባይሆኑም የደረሰባቸው ግፍ ኢሰብአዊ ነው፤ እስቲ የሚያውቅ ሰው ያብራራልን፡፡

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s