Monthly Archives: July 2014

በኮሎራዶ ግዛት ሴንቲኒያል ከተማ የምትገኝ አንዲት የ 10 አመት ታዳጊ ልጅ ያቶ አንዳርጋቸው ጽጌን መታሰር አስመልክታ ለአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ደብዳቤ ጽፋለች።

ታ ዳ ጊ ዋ  ከ አ ባ ይ ሚ ዲ ያ  ጋ ር  ባ ደ ረ ገ ች ው  ም ል ል ስ  አ ን ዳ ር ጋ ቸ ው   ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ  አ ባ ት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Local EU statement on the situation in Ethiopia (30/07/2014)

The European Union Delegation issues the following statement in agreement with the EU Heads of Mission in Ethiopia: “The EU Delegation is deeply concerned about developments in the case of the ten bloggers and journalists charged under the Anti-Terrorism Proclamation … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞችን ክስ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ (አስቂኙ ክስና አስቂኙ ማስረጃ)

አገራችን ኢትዮጵያ በጥሩ ልትጠራባቸው የምትችላቸው ጉዳዮች እንዳሉ ሆነው በድህነት በሰብዓዊ መብት አያያዝ፣ በሙስና እና ሃሳብን ነጻነት በመግለጽ መብት የተለመዱ የምናፍርባቸው ጉዳዩች ሆነውመቀጠላቸው እሙን ነው፡፡ ሃሰብን በነጻነት መግለጽን አስመልክቶ ሶስት ወራትን ከፈጀ ምርመራ በኋላ በብዙ የፓሊስ ድብብቆሽሂደት የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ላይ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የግል ሚዲያው “በፀረ ሽብር ህግ” ሊበላ ይሆን? [ኣቶ ግርማ ሠይፉ ማሩ]

የመንግሰትን ቀጣይ እርምጃ የሚያሳዩ ተከታታይነት ያላቸው በግል ሚዲያዎች ላይ የሚደረጉ ዘመቻው ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ መልክቶች እየታዩ ነው፡፡ በቀጣይ ለሚቀርበው ዶክመንተሪ ተጋባዥ አንግዳ ሆኜ ለቆርጦ ቀጥሉ ኢቲቪ ቃለ ምልልስ እንደሰጣቸው ጥያቄዎቹ ደረስውኝ ተመልክቸዋለሁ፡፡ የጥያቄዎቹን ዝርዝር እንተወው እና ዓላማው ግን ባለፈው ከቀረበው ዘጋቢ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

41 አለማቀፍ ድርጅቶች የታሰሩት ጋዜጠኞችና ጦማርያን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ጠየቁ

  የጸረ ሽብርተኝነት ህጉ ይሻሻል ብለዋል ከዚህ በፊት በሽብርተኝነት የተፈረደባቸው እንዲፈቱ ጠይቀዋል 41 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ የፕሬስ ነጻነት አቀንቃኞች፣ አለማቀፍና ክልላዊ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማትና የሙያ ማህበራት መንግስት በቅርቡ የሽብርተኝነት ክስ የመሰረተባቸውን ጋዜጠኞችና የዞን 9 ጦማርያን በአፋጣኝ እንዲፈታ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

6000 አዳዲስ የደህንነት አባላት ስልጠና እየተሰጣቸው ነው።

ለብአዴን አባላት እድሉ አልተሰጣቸውም። ምንሊክ ሳልሳዊ በቀጣዩ ጊዜያት የግንቦት ሰባት የተባለው የተቃዋሚ ቡድን በሃገር ውስጥ ሰርጎ በመግባት ከፍተኛ የሆነ የከተማ ውስጥ መስፋፋት ይፈጥራል ጥቃት ያካሂድብናል በሚል ስጋት መነሾ ጭንቀት ያደረበት የወያኔው ጁንታ ከመቀሌ እና ከደቡብ እንዲሁም የተወሰኑ ከኦሮሚያ ክልል የተወጣጡ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጋዛ ሰላም እንዲሰፍን ተማጸኑ

ሐምሌ ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አካባቢውን ጎብኝተው የተመለሱት የተመድ ዋና ጸሃፊ ባንኪ ሙን በጋዛ ከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስ መከሰቱን ጠቅሰዋል፡፡ ሁለቱም ተፋላሚ ሃይሎች ጦርነቱን እንዲያቆሙ በሰብአዊነት ስም እጠይቃለሁ በማለት ዋጻ ጸሃፊው ተናግረዋል። የኢድ አል ፈጥርን በአል ምክንያት በማድረግ ሁለቱም … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ወጣቶች “በጸረ ሰላም ሃይሎች” ላይ እርምጃ እንዲወስዱብአዴን ጠየቀ

ሐምሌ ፳፩(ሃያ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የብአዴን ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት በከተሞች የሚገኙ አውራጅና ጫኝ፤ሊስትሮ፤ሱቅ በደረቴ፤ተጽእኖ ፈጣሪ ወጣቶችን፤ በተለያዩ አደረጃጀቶች የታቀፉ ወጣቶችን እና በአደረጃጀት ያልታቀፉ ሌሎች ወጣቶችን  በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተዘጋጀው ሰነድ ፣  “የጥፋት ፖለቲከኞች እንቅስቃሴ በመላ የከተማችን … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የተበታተነውን ትግል በአንድነት ሊመራ የሚችል የአንድነት ሀይል እንዲቋቋም የቀረበ ሀገራዊ ጥሪ

የተበታተነውን ትግል በአንድነት ሊመራ የሚችል የአንድነት ሀይል እንዲቋቋም የቀረበ ሀገራዊ ጥሪ July 27, 2014 የወያኔን አፓርታይድ ስርዓት ለማስወገድና በሀሉ አቀፍ ህዝባዊ የሽግግር መንግስት ለመተካት ጥንስስ በመሆን መሰረት የሚጥልና የተበታተነውን ትግል በአንድነት ሊመራ የሚችል የአንድነት ሀይል (የስደት መንግስት እንደአማራጭ) እንዲቋቋም የቀረበ ሀገራዊ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

California Congressman demands the release of Andargachew Tsige

WASHINGTON – Rep. Dana Rohrabacher on Monday urged Ethiopia’s prime minister to release Andargachew Tsige, a native-born opposition leader with British citizenship who last month was extradited to the African nation from Yemen under questionable circumstances. In a letter to … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment