Monthly Archives: June 2015

ጥያቄው ሻዕቢያን ማመን አለማመን ሳይሆን ከወያኔ አገዛዝ እንዴት እንላቀቅ ነው፡፡ – ይገረም አለሙ

ወያኔን በማያውቀው ሰላማዊ ትግል አሸንፈው  በህዝብ ለተመረጡበት ቦታ ሳይሆን ለወህኒ የተዳጉት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ በሊቀመንበርነት የሚመሩት አርበኞች ግንቦት 7  ወያኔን ማነጋገር በሚገባው ቋንቋ ነው  ብሎ መዘጋጃና መነሻ ቦታውን ኤርትራ ውስጥ ማድረጉ በአንዳንድ ወገኖች እየተነቀፈ ነው፡፡ አንዳንዶች እንደውም  ከነቀፋና ተቃውሞ አልፈው … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Campaign to demand President Obama cancel the planned visit to Ethiopia

ለዋይት ሃውስ ይደውሉ፣ ፋክስ ይላኩ (የመጀመሪያ ዙር) እንደሚታወቀው የአሜሪካኑ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በዚህ ወር መጨረሻ ለጉብኝት ወደ ኬንያ ሲሄዱ ኢትዮጵያ ጎራ የማለት እቅድ እንዳላቸው ተገልጿል። ይሁንና የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን በመሆኑ ነጻነት ናፋቂ የሆነውና በአለም ዙሪያ ተበትኖ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የመሀይማን ቁጥር በሚልዮን ጨምሮ ዕድገት እንዴት አለ ይባላል? (ትኩረት–ጉዳያችን)

ኢህአዴግ/ህወሓት ስልጣን ላይ ከወጣ ወዲህ በኢትዮጵያ ማንበብ እና መፃፍ የማይችሉ ጎልማሶች (የመሃይማን) ብዛት ከሰባት ሚልዮን በላይ መጨመሩን የዩኔስኮ ሰነድ ያመላክታል ኢትዮጵያ በዘመናዊ መንግስት ስሪቷ የጎልማሶች ትምህርትን ለማስፋፋት በቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዘመን ”የፊደል ሰራዊት” በሚል በደርግ ዘመን ደግሞ ”የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ” … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

The Root Cause of Poor Quality of Education in Ethiopia: an Elephant in the Room – By Concerned Educators

Mekele University Introduction Since the introduction of modern education in Ethiopia, Ethiopians have recognized the need to improve the quality of education. Ethiopians have never been, however, as concerned about the poor quality of education in Ethiopia as today. The … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Reverand General Barack Obama !!! (Tedla Asfaw)

Ethiopia and Ethiopians the symbol of Africa and Black Race are blessed by God on the Holy Bible and HolyQuran. “Reverend” Obama who was “ordained” yesterday in Charleston, South Carolina memorial service for  nine devoted Christians who were murdered by … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

እነዋሽንግተን ፖስት የኦባማን የኢትዮጵያ ጉብኝት አብጠለጠሉ

“የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ስለዲሞክራሲ የተሳሳተ መልዕክት ያስተላልፋል” የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቀጣዩ ሐምሌ ወር ኢትዮጵያን ይጐበኛሉ መባሉን ተከትሎ ታላላቅ አለማቀፍ ሚዲያዎችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቸ ተቋማት ተቃውሞአቸውን እየገለፁ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ፕሬዚዳንቱን እንዲመጡ የሚያደርጋቸው የአገራችን የውስጥ ስኬት ነው ሲል ተቃውሞውን አጣጥሎታል፡፡ … Continue reading

“ወንድ ከወንድ፤ ሴትም ከሴት ይጋቡ” ጠቅላይ ፍርድቤት የፈጣሪን ሥርዓት “ምድራዊ ፍርድቤት መለወጥ አይችልም”

* “ፍቅር ፍቅር ነው” ኦባማ ወንድ ከወንድ፤ ሴትም ከሴት ጋር ጋብቻ መፈጸም ይችላሉ፤ ለእነርሱ የጋብቻ ሠርቲፊኬት መከልከል ሕገመንግሥቱን ይጥሳል በማለት የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መጋባት እንደሚችሉ ወሰነ፡፡ ለጋብቻ ቅድስናና ክቡርነት የሚከራከሩ “የእግዚአብሔርን ሕግ ምድራዊ ፍርድ ቤት ይህን … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

President Obama playing Africans for fools – praising the Ethiopian despot

The one-and-only thing Africans need help is to rid the corrupt tyrants that rule them. If that is too much to ask, at least, don’t treat them as children — saying tyranny is good for you. As Benjamin Franklin said: … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የአምባገኖች የይስሙላ ዲሞክራሲ..

የኤርትራ ህዝብ እንደ ህዝብ ለምን ሀገራችን ላይ ተጠለሉ ብሎ ማሠብ ኢሰባአዊነት ነው፡፡ ለምንም የራሳቸውን አንባገነን አወገዙም እንደዚያው፡፡ ችግሩ የሚነሳው የት አወገዙ? የሚለው ላይ ነው፡፡ የኢትዮጲያ መንግስት ለራሱ ዜጎች ከፅሁፍ ያልዘለለ የመናገርም ሆነ ሰላማዊ ሠልፍ የመውጣት መብት ነፍጎ እንደ ዲሞክራት መንግስት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment