Monthly Archives: August 2014

አስር ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ሲሉ መገደላቸውን ሱዳን ትሪቢዩን ዘገበ

ከመስከረም አያሌው የኤርትራ ድንበር ጠባቂዎች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ የነበሩ አስር ኤርትራውያንን መግደላቸው ተገለፀ። eritrea_ethiopia_border+mapሱዳን ትሪቡን ከግድያው የተረፈን አንድ ሰው ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ከነበሩ 18 ኤርትራውያን መካከል አስሩ በኤርትራ ድንቡ ጠባቂዎች መገደላቸው ተገልጿል። ከሟቾቹ መካከልም የ18 ወራት ወታደራዊ ግዴታዋን … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

መንግስትን በሃይል ለማውረድ የሚንቀሳቀሱ 3 ድርጅቶች ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር፣ የግንቦት 7፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ በጋራ ባወጡት መግለጫ ” ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ካሉበት አዘቅት በማውጣት ሕዝቡ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የጋራ ትግልና መስዋዕትነት የግድ የሚለን ደረጃ ላይ ደርሰናል ብለዋል። ድርጅቶቹ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በሀገሪቱ የስራ ማቆም አድማ እና የተማሪዎች አመጽ ያሰጋል ።

እጇ ላይ እንዳልገባ ተረጋግጧል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከመጭው ምርጫ በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ የስራ ማቆም አድማ እና የተማሪዎች አመጽ እንደሚያሰጋ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ለሕወሓቱ አለቃ ጸጋይ አርብ እለት የቀረበው ሪፖርት መግለጹን ምንጮች ጠቁመዋል። ምንጮቹ እንዳሉት በወያኔ ውስጥ ስልጣኔን አጣለሁ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ግንቦት7 ህዝባዊ ሃይል፣ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ እና የአርበኞች ግንባር ታሪካዊ የውህደት ጉዞ ሰነድ ተፈራረሙ።

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ፣ ግንቦት7 እና የአማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል። ሶስቱ ድርጅቶች በላኩት ጋዜጣዊ መግለጫ ከዚህ በኋላ የህወሃት ወያኔን እድሜ የማሳጠሩ እና ሀገራችን ነጻ የማውጣት ሂደቱ በተናጥል የሚደረግ አለመሆኑን አመላክተዋል። ሶስቱ ድርጅቶች የወያኔን መንግስት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በትግራዮች እና በአፋሮች መካከል በተነሳ የድንበር ይገባኛል ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ ተዘገበ

(ዘ-ሐበሻ) አሁን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው በአፋር ክልል በሰሜን ዞን በኮናባ ወረዳ ነዋሪዎች እና በትግራይ ክልል የአፅቢ ወንባርታ ወረዳ ነዋሪዎች መካከል ግጭት የተቀሰቀሰ ሲሆን እስካሁን የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ ተዘግቧል። (የሕወሓት መንግስት ኢትዮጵያን የሚያስ ተዳድርበት ካርታ) (የሕወሓት መንግስት ኢትዮጵያን የሚያስ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ሥርዓቱን ለ 20ዓመት አይተነዋል መቀየር አለበት! የተማሪዎች ተቃውሞ

የኢትዮጵያ የባህር በር ለኤርትራ መሰጠቱ ስህተት ነው የኢኮኖሚ እደገቱ እውነት አይደለም የትምህርት ስርዓቱ ወድቋል የተማረ ሰው ክብር አይሰጠውም Ethiopian_Student_Protest_2001_02አዲስ አበባ ውስጥ ሳውዝ ካምፓስ (ልደታ)፣ አቃቂ (AASTU)፣ ፍቼ የግብርና ኮሌጅ፣ ስድስት ኪሎ፣ አምስት ኪሎ፣ አራት ኪሎ፣ የአዲስ አበባ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስት ትምህርት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

‹‹ይድረስ ላንቺ›› ተፃፈ ከስድስተኛ ተከሳሽ – በዘላለም ክብረት

‹‹ይድረስ ላንቺ›› ተፃፈ ከስድስተኛ ተከሳሽ በዘላለም ክብረት ወዳጄ ልቤ ከቶ እንደምንድን ነሽ? እውን እኔና አንቺ በአለም ስንኖር ሌላ የመገናኛ ዘዴ አጥተን ወደ snail mail እንመላለሳለን ብለሽ አስበሽ ታውቂያለሽ? ለማንኛውም እንዲህ ሆነ፡፡ ጥጋበኛ ሰው ያስቀናኝ ጀምሮልሻል፣ ጥጋበኛ እንዲህ የሚለው ትዝ አለኝ፡፡ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Inside Addis Ababa’s Koshe rubbish tip: where hundreds literally scratch a living

Caroline Knowles in Addis Ababa the guardian.com, Friday 22 August 2014 At the end of her journey to trace the life of a typical flip-flop – from oilfield to factory to street to trash – Caroline Knowles was confronted with … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የዞን9 ጦማርያኑን እና የጋዜጠኞቹን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ

ስድስቱን የዞን ዘጠኝ አባላት ማለትም በፍቃዱ ኃይሉ፣ አቤል ዋበላ፣ ማኅሌት ፋታሁን፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ ዘላለም ክብረት እና አጥናፍ ብርሃነ እንዲሁም በሌለችበት ክሷ እየታየ ያለው በሶልያና ሽመልስ እንዲሁም በጋዜጠኞቹ ኤዶም ካሳዬ፣ ተስፋለም ወልደየስ እና አስማማው ኃ/ጊዮርጊስ በልደታ 19ኛው የወንጀል ችሎት ዛሬ ጠዋት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ጄ/ል ባጫ ደበሌ በሜሪላንድ ግዛት የ350ሺህ ዶላር ቤት ገዙ

ከኢየሩሳሌም አርአያ ጄ/ል ባጫ ደበሌ በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት በ350ሺህ ዶላር ቤት መግዛታቸው ታውቋል። የባጫ ባለቤትና አንድ ልጃቸው እንደሚኖሩበት ሲታወቅ ልጃቸው በተርም ከ20ሺህ ዶላር በላይ እየተከፈለለት እንደሚማር ማወቅ ተችሏል። በከፍተኛ ሙስና ውስጥ ከተዘፈቁ የመከላከያ ከፍተኛ የጦር አዛዦች አንዱ የሆኑት ባጫ ደበሌ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment