Monthly Archives: June 2019

የባልደራስ የአውሮጳ መድረክ አዘጋጆች ነን የሚሉ ኢትዮጵያውያን ወቀሳ

የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት የተባለው ስብስብ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ ለገሠ የሚገኙባቸውን እነዚህኑ መድረኮች «የተደራጁ ኃይሎች»ያሏቸው እንደሚረብሹ ለአዘጋጆቹ ማስጠንቀቂያዎች ልከዋል።የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሠራተኞች ሲሉ የገለጹዋቸው በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች «የባልደራስ አባላት መድረክ ሊሰጣቸው አይገባም በማለት ጽፈዋል»ሲሉም ወቅሰዋል። ጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በፍራንክፈርት እና … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment