Monthly Archives: November 2014

ወሲባዊ ጥቃት በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን ወሲባዊ ጥቃት አሳሳቢ ነው ተባለ። በ17 ዓመቷ ታዳጊ ሐና ላላንጎ ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተፈጽሞባት ህይወቷ ካለፈ በኋላ ድርጊቱ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል። የ10ኛ ክፍል ተማሪ እና የ17 ዓመት ታዳጊ ነበረች። አዲስ አበባ ውስጥ ከአየር ጤና ወደ ጦር … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

TV4 exposed Al Amoudi and H&M

ያገሬ ልጆች ይህን ፕሮግራም የሰራው የስውዲኑ ታዋቂዉ የቲቪ ነው መቸም እዳያችውት ልብ ይሰብራል ይነካል እናም ካሁን በሃላ ከ H&M ከሚባለው ካፓኒ አልያም ሱቅ ልብስ ገዝታቹ ምትለብሱ ከሆነ የወደሞቻችውናን የህቶቻሁን ደም እደምትለብሱ ቁጠሩት የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ ክብር ለአርሶ አደሮቻችን Is H&M … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Most of world’s poorest nations stuck in a structural rut: UN

Geneva (AFP) – The planet’s poorest nations like Ethiopia, Malawi and Angola have failed to cash in on strong economic growth due to a lack of structural reforms and left them wallowing in poverty, the UN warned. In its annual … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Too crowded to train: the dire state of medical schools in Ethiopia

By M.H. Idriss, M.D. On a bright monday morning, I was breezing through my routine lecture for a group of medical students spending a few weeks of clinical training in the hospital I work at. As I began the last … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Is H&M Turning a Blind Eye to Land Grabs in Ethiopia? A TV4 Investigation

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የቻይና ኤግዚም ባንክ ለመቐለ ወልዲያ ባቡር ፕሮጀክት ብድር ሊለቅ ነው

የቻይና ኤክስፖርትና ኢምፖርት (ኤግዚም) ባንክ ለመቐለ ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ብድር ሊለቅ ነው፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በሚኒስቴሩ ከፍተኛ ኃላፊዎችና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ጌታቸው በትሩ የተገኙበት ቡድን በቅርቡ ወደ ቻይና ሄዶ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ኢትዮጵያ የአንድ ቢሊዮን ዶላር ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ለዓለም ገበያ አቀረበች

የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ የ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ሽያጭ ለዓለም ገበያ ለማቅረብ በወሰነው መሠረት የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ሽያጭ ረቡዕ ኅዳር 17 ቀን 2007 ዓ.ም. በእንግሊዝ ለንደን ከተማ ለኢንቨስተሮች ይፋ ማድረጉን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀረበችው ‹‹ሶቨሪን ቦንድ›› ሽያጭ በአሥር … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የብሄር ነጻነት እስከ መጨፈር — ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

ማስታወሻ፡ ይህች ጽሁፍ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከተከሰሰባቸው ሁለት መጣጥፎች አንደኛዋ ናት። በመጭው ወር በአሶሳ የሚደረገውን የብሄር ቀን ድራማ እሳቤ በማድረግ – በርካታ አንባብያን በጠየቁት መሰረት እነሆ በድጋሚ ለንባብ አቅርበናል። — ክንፉ አሰፋ – “እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ኩማ ደመቅሳ በዋሽንግተን ዲሲ ሆስፒታል ተኝተዋል

(ኢየሩሳሌም አርአያ) አቶ ኩማ ደመቅሳ በዋሽንግተን ዲሲ ሆስፒታል ተኝተው እንደሚገኙ ታማኝ ምንጮ አስታወቁ። ኩማ በጭንቅላት እጢ (ቲዩመር) በሽታ ምክንያት ለከፍተኛ ህክምና ዲሲ መምጣታቸውን የጠቆሙት ምንጮቹ የመዳን ተሳፋቸው 90 በመቶ የተመናመነ መሆኑን ከሃኪሞች እንደተገለፀላቸው አስታውቀዋል። ከባለቤታቸው ጋር የመጡት ኩማ ሆስፒታል ከመግባታቸው … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

World still learning from Ethiopia famine

World Affairs correspondent Today the world is seeing one humanitarian crisis alongside another – in Syria, Central African Republic, South Sudan and the countries affected by the Ebola virus. Together they place huge, competing demands on humanitarian organisations. Thirty years … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment