Daily Archives: March 13, 2016

የጆሮና የቀንድ ዘመን! (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)

አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር፡፡ ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶ ጥጃው አደገና  ወይፈን ሆኖ ቀንድ አበቀለ፡፡ የጥጃውም ባለቤት እንደለመደው በዱላ ሊመታው፣ ጆሮውን ሊጎትተው፣ በዱላም ሊዠልጠው ተነሣ፡፡ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነትና በተቃዋሚዎች ላይ የሚደርገው ጫና እንደሚያሳስባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች (አሉላ ከበደ- VOA)

  “የንግግር ነጻነትን በማረጋግጥና ዲሞክራሲያዊ እርምጃዎችን በማጎልበት የኢትዮጵያ መንግስት ቀደም ሲል የወሰዳቸውን አዎንታዊ እርምጃዎች እንዲያጠናክ እያሳሰብን፤ በነጻ ድምጾች ላይ የሚፈጸመው አፈና ይህን መሰሉን አዎንታዊ እርምጃ ማደናቀፍ ብቻ ሳይሆን፤ የልማትና የምጣኔ ሃብት እድገትንም የሚገታ መሆኑን መጠቆም እንፈልጋለን።” የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በሰሜን አሜሪካ የምንገኝ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት-ሁመራ ተወላጆች አስተባባሪ ኮሚቴ ለአምባሳደር ግርማ ብሩ የፃፈው ደብዳቤ

የካቲት 29, 2008 ዓ/ም MARCH 8, 2016 ለተከበሩ አቶ ግርማ ብሩ በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዋሺንግቶን ዲ.ሲ. ጉዳዩ፦ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ፤ እኛ በሰሜን አሜሪካ የምንገኝ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ አሜሪካውያን የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች፤ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት-ሁመራ እየደረሰ ያለውን የሰብአዊ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment