Daily Archives: April 17, 2016

ማኅበረ ቅዱሳንና አራቱ ፈታኞች | ክፍል 2

በተክሉ አባተ (ዶ/ር) መግቢያ በክፍል 1 ጽሑፌ ስለማኅበረ ቅዱሳን (ማቅ) መጻፍ ለምን እንዳስፈለገ፣ ማኅበሩን እንዴት እንዳወቅኩትና ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ የማኅበሩን አመሰራረትና ዓላማ በጥቂቱ አቅርቤያለሁ። በዚህ ክፍል ደግሞ ማቅን አብዝተው የሚፈትኑ አካላት እነማን እንደሆኑ በደረጃ ከነምክንያቶቻቸው አቀርባለሁ። ይህ ጽሑፍ በክፍል 1 እንደተጠቀሰው … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የጋምቤላዉ ዘግናኝ ጥቃትና የህወሃት ቸልታ | ከሳዲቅ አህመድ

ያኔ ወጣቶቹ “ያገር አንበሳ የዉጭ እሬሳ!” በማለት ድምጻቸዉን ሲያሰሙ ዱላና እስር እጣ ፈንታቸዉ ሆኖ ነበር። ለወራት በኦሮሚያ ዉስጥ ንጹሃንን ወገኖቻችንን ሲገድል፣ሲጨፈጭፍ፣ሲያሰቃይና ሲያስር የነበረዉ ጀግና ነኝ ባዩ የህወሃት የአጋዚ ጦር ምነዉ ለጋምቤላ ወገኖቻችን ለመድረስ እጅ ወረደዉ? በዚህ ሒደት ዉስጥ አሸባሪው ህወሃት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የግዕዝ ፊደል የዩናይትድ እስቴትስ የባለቤትነት መብት ኣገኘ

መጋቢት ፳፯ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም. ዋና መሥሪያ ቤቱ ብራይተን ኮሎራዶ የሆነው የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ቍጥሩ ዘጠኝ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ኃምሳ ሰባት የሆነ የዩናይትድ እስቴትስ የባለቤትነት መታወቂያ (ፓተንት) መጋቢት ፳፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. ማግኘቱን ኣስታወቀ። (http://patents.com/us-9000957.html) ፓተንቱ የተሰጠው ለፈጠራውና የኩባንያው ባለቤት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

“የሰርቆ አደሮች” ስብሰባ ” : ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

ሰሞኑን በአዲስ አበባ አንድ ትልቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ የአዲስ አበባ ደረጃ አንድ ሌቦች ስብሰባ አድርገው ነበር፡፡ የስብሰባው መሪ ቃል ‹የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ሌቦች ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?› የሚል ነው፡፡ ስብሰባው እንደተጀመረ አንደኛው የታወቀ ሌባ እጁን አወጣና ‹መፈክሩ ላይ የተጠቀስንበት ስም ትክክል … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የወያኔ ትግሬ መንግስት ከ170 በላይ የኢትዮጵያ ኑዌሮችን አስጨፈጨፈ!

~~~~~~~~~~~~~ ነዋሪውን በሃይል እያፀዱ የጋምቤላን መሬት በገፍ ከተቀራመቱ ኢንቨስተርና ሰፋሪ ተብዬዎች ውስጥ 90 በመቶ የሚሆኑት ትግሬዎች እንደሆኑ ከዚህ ቀደም መዘገቡ አይዘነጋም። በአጠቃላይ 70 በመቶ የሚሆነው የጋምቤላ መሬት በትግሬ ወራሪዎች ተይዟል። የሃገሬውም ህዝብ ይህንን ወረራ በተለያየ መንገድ ሲቃወምና ሲከላከል ቆይቷል። በቅርቡም … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ወያኔ በመቀሌ ከተማ “ኢትዮጵያውያንን በዘር እና ሐይማኖት ከፋፍሎ ስለሚያካሂደው ዘመቻ” ስውር ስብሰባ አደረገ

ከወልቃይት ጠገዴ ብጌምድር ፤ጎንደር ኢትዮጵያ በከፍተኛ የህወሃት ማይከላዊ አመራሮች በሆኑት አቶ ተክለወይኒና አባይ ወልዱ እንዲሁም የትግራይ ክልል የደህንነት ቢሮ ሓላፊ የሆኑ አቶ ዘነበ ሐዱሽ የተመራው ጥቂት ታማኝ ካድሬዎች ብቻ የተገኙበት የትላንት ወዲያ (የሚያዚያ 08/2008 አ/ም) የመቀሌው ስብሰባ ከአንድ በመቀሌ ኗሪ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Ethiopia to Pass a New Law that Restricts Internet

The government of Ethiopia has proposed a new legislation on the use of Internet services including email and social media networks. The draft law labeled ‘Computer Crime Proclamation’, was presented to the Ethiopian Parliament on Wednesday and is expected to be … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

My Condolence to Ethiopians and Ethiopia (Achamyeleh Tamiru)

My Condolence to Ethiopians and Ethiopia I wish to express my heartfelt condolences and sympathy to all my Nuer brothers, sister and the bereaved families in these hours of grief. My condolences to all the massacred in Gambella. My prayers … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment