Daily Archives: April 30, 2016

ፍሪደም ሃውስ ኢትዮጵያና ኤርትራን የጋዜጠኞች ወህኒ ቤት ብሏቸዋል

ዋና ጽ/ቤቱን በአሜሪካ ያደረገው ፍሪደም ሃውስ ባወጣው ሪፖርት ሁለቱን የምስራቅ አፍሪካ አገራት ኢትዮጵያና ኤርትራን ከሰብ ሰሃራን አገራት መካከል ዋነኞቹ የጋዜጠኞች እስር ቤት በማለት ሰይሟቸዋል፡፡ ባለፈው ዓመት ኢትዮጵያ የተወሰኑ ጋዜጠኞችንና ጦማሪያንን ከእስር ብትፈታም ሪፖርቱ ከኤርትራ በመቀጠል ዋነኛዋ ጋዜጠኞችን አሳሪ አገር በማለት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ከጎንደር ታፍኖ በቂሊንጦ የስቃይ ማጎሪያ የሚገኘው ወጣት አባይ ዘውዱ ሕይወቱ አዳጋ ላይ መድረሱ ታወቀ

by Sintayehu Chekol ከሰሜን ጎንደር ታፍኖ በቂሊንጦ የስቃይ ማጎሪያ የሚገኘው የቀድሞ ኣንድነት ፓርቲ ኣመራር ወጣት ኣባይ ዘውዱ በእስር ቤት ሕይወቱ ሊያልፍ እንደሚችል በከፍተኛ ሰጋት ላይ ወድቋል፡፡ ኣባይ ዘውዱ በደረሰበት የጉበት እና ጣፊያ እብጠት ሊፈነዳ ሲሆን በተጨማሪም በቲቪ-በከፍተኛ ደረጃ መታመሙ በደረሰን ጥቆማ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የአውስትራሊያና የካናዳ መንግስታት ዜጎቻቸው ወደኢትዮጵያ እንዳይጓዙ አሳሰቡ

ኢሳት (ሚያዚያ 21 ፥ 2008) የአውስትራሊያ መንግስት የዛሬ 15 ቀን በጋምቤላ ክልል ከ208 ሰዎች በላይ መገደላቸውንና 108 ህጻናትና ሴቶች መጠለፋቸውን ተከትሎ፣ዜጎቹ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይጓዙ ማሳሰቢያ አወጣ። የአውስትራሊያ የውጭ ጉዳይና ንግድ ሚኒስትር በመግለጫው እንዳመለከተው፣ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ ለማድረግ እቅድ ያላቸው አውስትራሊያውያን … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የአማራ ህዝብ በጸጸት የሚተርከው የቅኝ ገዥነት ንስሃ የለውም!……ፕሮፌሰር ባዬ ይማም

ለአፍታ ያክል ቆም ብለን እጅግ ከመዘውተሩ የተነሳ እየቸከ የመጣውን “የአማራ የበላይነት” ሐተታ ቅቡልነት በታሪካዊ ሃቆች ማንጸሪያነት ስንመርምር፤ አስቀድሞ የበላዮቹ አማሮች እነማን ናቸው? በዚህ ቡድን ውስጥ አባልነት እንዴት ይገለጣል? የአማራ ባህል ምንድነው? ባህል ሌሎች ቅሬታዎችንና በደሎችን መሸፈኛ ትዕምርት ቃል ነውን? ወይንስ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment