Daily Archives: December 9, 2014

Universities are used beyond their goals by TPLF in Ethiopia

Universities in developing countries are constructed holding the  aim of poverty reduction for the society.  Hence the capacity of research and education institutions in the developing world are strengthened. If low-income countries are to develop into modern knowledge societies, it … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ቦርድ የወጡ አንዳንድ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሶማሊያ እንዲዘምቱ ጥሪ ቀረበላቸው

ኀዳር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከዚህ ቀደም ሶማሊያ ውስጥ ዘምተው የነበሩና መከላከያን የአገልግሎት ዘመናቸውን በመጨረስ ወይም በጉዳት የለቀቁ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ መከላከያ ተመልሰው እንዲዘምቱ በደብዳቤ ጥሪ ቀርቦላቸዋል። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ጥሪው የደረሳቸው ወታደሮች ጥሪውን ለመቀበል ፈቃደኞች … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

21 bodies recovered after 70 Ethiopian migrants drowned off Yemen coast: UN

SANAA (AFP) – The UN refugee agency said Monday 21 bodies have been recovered after Yemen reported dozens of Ethiopian migrants drowning when their boat sank near the entrance to the Red Sea. The interior ministry in Sanaa said in … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Hana Lalango’s Case Causes Scrutiny of Ethiopia’s Anti-NGO Law

The brutal kidnapping and gang rape of a teenage student in Addis Ababa has spurred a movement against gender-based violence in Ethiopia and throughout the country’s diaspora communities. Sixteen-year-old Hanna Lalango was abducted by a taxi driver and a group … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

40ኛው የህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ እና “ልማታዊው ሲኖዶስ”

“የብጹዕ አቡነ ዜና ማርቆስ ቦታ አሁንም ክፍት ስለሆነ በቦታው ተጠባባቂ/ምክትል ፓትርያርክ ቢመረጥ መልካም ነው” ታዬ ብርሀኑ በስደት ላይ የሚገኘው ህጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ 40ኛውን መደበኛ ጉባኤ ከጥቅምት 26-28/2007 ዓ/ም በኮሎምበስ ኦሀዮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል የተካሄደው ጉባኤ ስኬታማ ነበር። እንደዚህ ዓይነቱ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

አረመኔያዊ ሕገ ወጥ እርምጃን በጋራ እናውግዝ (ኢሕአፓ)

ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይና በሌሎች የከተማው አካባቢዎች በተቃዋሚ ድርጅቶች በተጠራው የ24 ሰአት የአደባባይ የአዳር ተቃውሞ ሰልፍ ላይ በመገኘት ተቃውሞቸውን ለማሰማት በተንቀሳቀሱ ዜጎች ላይ የወያኔ የፀጥታና የፖሊስ ኃይሎች ያደረሱት አፈናና አሰቃቂ ድብደባዎች ሁሉም ሰላም ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች በሙሉ በጥብቅ ሊያወግዙት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በሰላማዊ ተቃዋሚዎች ላይ የደረሰውን ጥቃት እናወግዛለን !!!

በአብዛኛው በወጣት ወንዶችና ሴቶች የተገነባው ሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነበት የዘጠኝ ፓርቲዎች ኅበረት፣ “ነፃነት ለፍትሃዊ ምርጫ” የተሰኘ የአንድ ወር መርሀ ግብር አውጥቶ፤ ችግሮችን ተጋፍጦ አብዛኛውን ተግባራዊ አድርጓል። የመርሀ ግብሩ አቢይ አካል የነበረውና በህዳር 27 እና 28 ሊከናወን ታድቆ የነበረው የ24 ሰዓት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

እስረኞቹ የርሃብ አድማ ሊያደርጉ ነው

ህዳር 27/2007 ዓ.ም በፖሊስ ታፍሰው እስር ቤት የሚገኙት የሰማያዊና የትብብሩ አመራሮች፣ አባላትና በሰልፉ ተሳታፊዎች ነገ ታህሳስ 1/2007 ዓ.ም የርሃብ አድማ ሊያደርጉ ነው፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ ታፍሰው የታሰሩት የሰማያዊና የትብብሩ አመራሮች፣ አባላትና የሰልፉ ተሳታፊዎች ከፍተኛ ድብደባ የደረሰባቸው ሲሆን ኢንጅነር ይልቃል ጌትነትን ጨምሮ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በዘጠኙ ፓርቲዎች ሰልፍ ላይ የተወሰደውን ህገወጥ እርምጃ እናወግዛለን! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አምባገነኑ የኢህአዴግ መንግስት ሰላማዊ ታጋዮችና በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማሳደዱን አሁንም ቀጥሎበታል። የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዳር 27 ጠርተውት በነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በመንግስት ኃይሎች የተወሰደውን እጅግ አረመኔያዊ የሆነ ህገ ወጥ እርምጃ አንድነት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

መድረክ፣ የጠራው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አገኘ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው አቶ ጥላሁን እንደሻው ለፍኖተ- ነጻነት ገለጹ፡፡ ሰልፉ ታህሳስ 5 ቀን 2007 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ ከቀኑ 7፡00 የሚዘልቅ ሲሆን፤ መነሻውን ግንፍሌ ድልድይ አድርጎ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment