Daily Archives: December 15, 2014

በአፈና፣ በኃይል እርምጃና በውንብድና መብታችንን ለድርድር አናቀርብም! ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ

• ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል! እኛ 9 ፓርቲዎች በትብብር ለመሥራት በፈጸምነው ስምምነት ያወጣነውን የጋራ ዕቅድ ለማስፈጸም ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ስንገባ ህገ መንግስቱ፣ የምርጫና የሰላማዊ ሠልፍና ህዝባዊ ስብሰባ አዋጆች በሚፈቅዱት መሰረት ያቀረብናቸውን ጥያቄዎች በቢሮክራሲያዊ ሴራና ማስፈራራት ለማፈን የአዲስ አበባ መስተዳድር የተከተለውን ህገወጥ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የሰመራ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ዶርማቸው ቬንትሌተር/ማቀዝቀዣ ስላሌለው ደጅ እንደሚያድሩ ተናገሩ:

በአፋር ዋና ከተማ ሰመራ ውስጥ የሚገኘው የሰመራ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ለማደሪያነት የተሰጠቸው ዶርሞች/የመኝታ ክፍሎች) ቬንትሌተር/ማቀዝቀዣ ስላልተገጠመለት የበረሃው ሙቀት ከልክ በላይ ስለሆነ ደጅ በመውጣት መሬት ላይ አንጥፈው እንደሚተኙ ተናግረዋል::(ፎቶውን ይመልከቱ) አብዛኛው ተማሪ ወደ ሰመራ ዩንቨርስቲ ተመድቦ የመጣው ከብርዳማ የሃገሪቱ ደጋማ አከባቢዎች በመሆኑ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ምርጫ ቦርድ የበጀት እጥረት እንዳጋጠመው ተሰማ

• ለጋሾች ይሰጣሉ ተብሎ የነበረው 7.1 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር አልተገኘም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣይ ግንቦት 2007 ዓ.ም ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው 5ተኛው አገራዊ ምርጫ ማስፈጸሚያ የበጀት እጥረት እንዳጋጠመው ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የአንድ ለጋሽ ድርጅት ተወካይ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አብዛኛው የኢትዮጵያ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

አየር መንገድ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራርን ከስራ አባረረ

• ‹‹በፖለቲካ አመለካከቴ ምክንያት ሁልጊዜም እኔን ማባረር ይፈልጋሉ›› አቶ ወሮታው ዋሴ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ የሆኑትን አቶ ወሮታው ዋሴን ከስራ አባረረ፡፡ አቶ ወሮታው ከስራ የተባረሩት ጥፋት ያጠፋን ሰራተኛ አልቀጣህም በሚል ሲሆን በእሳቸው ስር የነበረውና አጠፋ የተባለው … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment